Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አባላት ዕጩ መልማይ ኮሚቴን ሰየሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አባላት ዕጩ መልማይ ኮሚቴን ሰየሙ፡፡ ኮሚቴው በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 102 እና በኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 133/2011 አንቀጽ 5(1)…

ዩኔስኮ ቅርሶችን ጠብቆ ለማቆየት የሚያደርገውን ድጋፍ እንደሚያጠናክር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) የኢትዮጵያን ዓለም አቀፍ ቅርሶች ጠብቆ ለማቆየት የሚያደርገውን ድጋፍ እንደሚያጠናክር አስታውቋል፡፡ የዩኔስኮ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽንና የኢትዮጵያ ተወካይ ሪታ ቢሶናውት…

ቶዮ ሶላር ኩባንያ በኢትዮጵያ ያለውን ኢንቨስትመንት ወደ 110 ሚሊየን ዶላር ማድረሱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀዋሳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ውስጥ የሚገኘው ቶዮ ሶላር ኩባንያ በኢትዮጵያ ያለውን አጠቃላይ ኢንቨስትመንት ወደ 110 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር ማድረሱ ተገልጿል። ኩባንያው በልዩ የኢኮኖሚ ዞን ውስጥ በ60 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር የተገነባውን…

ዴንማርክ ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም የምታደርገውን ጥረት ለመደገፍ ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዴንማርክ ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም የምታደርገውን ጥረት ለመደገፍ ቁርጠኛ መሆኗን በኢትዮጵያ የዴንማርክ አምባሳደር ሱኔ ክሮግስትሩፕ ገለጹ። አምባሳደር ሱኔ ክሮግስትሩፕ በተለይ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ዴንማርክ ከኢትዮጵያ ጋር…

ኢትዮጵያና የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች የወንጀል ምርመራ ቡድን በማቋቋም በትብብር ለመሥራት ተነጋገሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ከተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች የዱባይ ፖሊስ የምርመራ ቡድን ኃላፊ ሌ/ኮለኔል አብደላ መሃመድ ጋር በወንጀል ምርመራ ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ በዚሁ ወቅት…

የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ ምቹ የትምህርት ምህዳር መፍጠር ይገባል – ወ/ሮ አለሚቱ ኡሞድ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ ምቹ የትምህርት ምህዳር መፍጠር ወሳኝ ነው ሲሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሯ በቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት በጆር ወረዳ የተገነባውን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት…

ለውጡን ተከትሎ በግብርና ዘርፍ የተመዘገቡ ስኬቶች ኢትዮጵያን ወደ አዲስ ምዕራፍ ያሸጋገሩ ናቸው – ግርማ አመንቴ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ በግብርና ዘርፍ የተመዘገቡ ስኬቶች ኢትዮጵያን ወደ አዲስ ምዕራፍ ያሸጋገሩ መሆናቸውን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለፁ። ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በግብርና ዘርፍ የተመዘገቡ ስኬቶችን አስመልክተው በሰጡት…

ሹዋሊድ ኅብረ-ብሔራዊ አንድነትን በሚያጎለብት መልኩ ይከበራል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘንድሮው የሹዋሊድ በዓል ሰላምን እና ኅብረ-ብሔራዊ አንድነትን በሚያጎለብት መልኩ እንዲከበር ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የሐረሪ ክልል አስታወቀ፡፡ አከባበሩን አስመልክቶ የክልሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ባወጣው መግለጫ…

በኢቢኤስ የተላለፈው የሀሰት መረጃ በሀገሪቱ ግጭት ለማስፋፋት ያለመ መሆኑ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሰሞኑ በኢቢኤስ ቴሌቪዥን ብርቱካን ተመስገን በተባለች ግለሰብ ዙሪያ የተሰራው የተቀነባበረ የሀሰት ዘገባ ግጭት ለማስፋፋት ያለመ መሆኑን መገንዘባቸውን ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ያነጋገራቸው የሐረር ከተማ ነዋሪዎች ተናግረዋል። ሀሳባቸውን ከሰጡ…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር 6ኛ ዙር የዲፕሎማቶች ስልጠና ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የስድስተኛ ዙር ሰልጣኝ ዲፕሎማቶችን ስልጠና በዛሬው ዕለት አስጀምሯል። በመርሐ ግብሩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስን (ዶ/ር) ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ ስልጠናው ለቀጣይ 4 ወራት…