በሀገራዊ የለውጥ ጉዞው መልካም አሥተዳደርን ጨምሮ በሌሎች ዘርፎች ስኬት መመዝገቡ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በጀመረችው ሀገራዊ የለውጥ ጉዞ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በሰላም፣ ልማትና በመልካም አሥተዳደር ዘርፎች ስኬታማ ሥራዎች መከናወናቸው ተገለጸ፡፡
የብልጽግና ፓርቲ ምክር ቤት አባልና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ…