ቴክ ዲጂታል የሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ ለዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ መሳካት… Melaku Gedif Dec 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዲጂታል የሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባን ማሳለጥ ለዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ መሳካት ጉልህ ሚና አለው አሉ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት፡፡ ዋና ዳይሬክተሯ እንዳሉት ÷ ዲጂታል የሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ…
ቴክ የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 አካታችነትን ለማረጋገጥ በዲጂታል ክህሎት ላይ በትኩረት ይሰራል Hailemaryam Tegegn Dec 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂን አካታችነት ለማረጋገጥ በዲጂታል ክህሎት ላይ በትኩረት ይሰራል አለ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂን ከቀናት በፊት በይፋ…
ስፓርት ሲዳማ ቡና ሸገር ከተማን በማሸነፍ ወደ መሪነቱ ተመለሰ Hailemaryam Tegegn Dec 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ12ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ሸገር ከተማን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ምሽት 12 ሰዓት ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የሲዳማ ቡናን ግቦች ፍቅረየሱስ ተ/ብርሀን እና መስፍን…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ ፖስታ የኢ-ኮሜርስ መተግበሪያና ሳጥን አልባ የመልዕክት አገልግሎት ይፋ አደረገ Hailemaryam Tegegn Dec 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የኢ-ኮሜርስ መተግበሪያና ሳጥን አልባ የመልዕክት አገልግሎት ይፋ አድርጓል፡፡ የኢትዮጵያ ፖስታ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዳግማዊ አልዬ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፥ ዲጂታል ቴክኖሎጂን በመጠቀም አገልግሎቱን የሚጠቀሙ ደንበኞችን አድራሻ በቀላሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገራዊ ምክክር ሂደቱ ለብሔራዊ መግባባት መሠረት የሚጥልበት ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ደርሷል – ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) Hailemaryam Tegegn Dec 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) የሀገራዊ ምክክር ሂደቱ ለጠንካራ ሀገረ መንግሥት ግንባታና ለብሔራዊ መግባባት መሠረት የሚጥልበት ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ደርሷል አሉ፡፡ በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ጠንካራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የትምህርት ዘርፉን ለማጠናከር ድጋፌና አጠናክሬ እቀጥላለሁ አለ ሪች ፎር ቼንጅ Hailemaryam Tegegn Dec 30, 2025 0 ትምህርት ሚኒስቴር እና ሪች ፎር ቼንጅ የትምህርት ዘርፉን ይበልጥ ለማጠናከር በትብብር ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡ የሪች ፎር ቼንጅ ኢትዮጵያ ዳይሬክተር መቅድም ጉልላት እንዳሉት ÷ ሪች ፎር ቼንጅ በኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች የሚያደርገውን ሁለንተናዊ ድጋፍ አጠናክሮ…
ቢዝነስ የቡና አምራች አርሶ አደሮችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሰራ ነው – አቶ አዲሱ አረጋ Mikias Ayele Dec 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቡና አምራች አርሶ አደሮችን ተጠቃሚነት የሚያረጋገጡ የማሻሻያ ስራዎች እየተሰሩ ነው አሉ የግብርና ሚኒስትሩ አዲሱ አረጋ፡፡ በሚኒስትሩ የተመራ ቡድን በሲዳማ ክልል ተገኝቶ የቡና ልማት እንቅስቃሴን ጎብኝቷል። በዚህ ወቅት አቶ አዲሱ አረጋ…
ስፓርት ሀድያ ሆሳዕና ሀዋሳ ከተማን አሸነፈ Adimasu Aragawu Dec 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ12ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕና ሀዋሳ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የሀድያ ሆሳዕናን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ጫላ ተሺታ…
የሀገር ውስጥ ዜና አርሶ አደሮች የጀመሩት ሥራ የኢትዮጵያ ብልፅግና አይቀሬ መሆኑን የሚያሳይ ነው – አቶ አዲሱ አረጋ Hailemaryam Tegegn Dec 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ አርሶ አደሮች ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ ሕይወታቸውን ለመቀየር የጀመሩት ሥራ የኢትዮጵያ ብልፅግና አይቀሬ መሆኑን የሚያሳይ ነው አሉ፡፡ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ዙሪያና ሸበዲኖ ወረዳዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የባህል ፍርድ ቤቶች የዳኝነት አገልግሎት ክፍተቶችን በመሙላት ትልቅ አስተዋጽኦ አላቸው – አቶ አረጋ ከበደ Abiy Getahun Dec 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባህል ፍርድ ቤቶች የፍትህ እና የዳኝነት አገልግሎት ክፍተቶችን በመሙላት ትልቅ አስተዋጽኦ አላቸው አሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ። የክልሉ የባህል ፍርድ ቤቶች እውቅና መስጫ እና የሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ከፍተኛ የሥራ…