በትምህርት ቤቶች ማሻሻያ ንቅናቄ ከ50 ሺህ በላይ ት/ ቤቶችን ደረጃ ለማሻሻል ታቅዷል – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ለማሻሻል የት/ቤቶች መሰረተ ልማት የማሻሻል ሕዝባዊ ንቅናቄ የፊታችን እሑድ በይፋ እንደሚጀመር ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
ሚኒስቴሩ በመላው ሀገሪቱ የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ለማሻሻል የሚደረገውን የንቅናቄ መርሐ-ግብር…