Fana: At a Speed of Life!

የሐምሌ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ከሰኔ 23 ቀን 2015 እስከ ሐምሌ 30 ቀን 2015 ዓ.ም ባለበት እንደሚቀጥል የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡ በዚሁ መሠረት፦ 1. ቤንዚን ……………………………………… ብር 69.52 በሊትር…

የሶማሌ ክልል ፀጥታ ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ፀጥታ ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ በተገኙበት አካሂዷል፡፡ በመድረኩ ምክር ቤቱ አጠቃላይ የክልሉ ሕዝብ ሰላምና ፀጥታ ሁኔታ ላይ የተዘጋጀ ሪፖርትን ገምግሟል፡፡ በተጨማሪም የህብረተሰቡን…

የኢትዮጵያ ደምና ኅብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትን ጨምሮ ለደም ለጋሾች እውቅና ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ደምና ኅብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትን ጨምሮ ለደም ለጋሾች እውቅና ሰጥቷል፡፡ እውቅናና ምስጋናው የተሰጠው÷ በመደበኝነት ደም ለሚለግሱና ለሚያስተባብሩ ግለሰቦች፣ የሐይማኖት ተቋማት፣ የበጎ አድራጎት ማኅበራት፣…

ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ከአውሮፓ ኅብረት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ዋና ጸሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) በአውሮፓ ኅብረት የግጭትና ቀውስ ማኔጅመንት ኮሚሽነር ጃንዜል ሌናርሲክ ጋር በቀጣናው ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ የቀጣናው የሰብዓዊ እና የምግብ…

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በተፈጥሮ አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች 259 ሚሊየን ብር የአይነት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በደቡብ ኦሞ ዞን በተፈጥሮ አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች 259 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የምግብ ድጋፍ አድርጓል፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ስራ አስፈፃሚ አሸብር ባልቻ እንዳሉት ድጋፉ በደቡብ ኦሞ ዞን…

በትምህርት ላይ የሚሰሩ ሥራዎች ወጣቶች በተለዋዋጭ ዓለም ውስጥ ለመጓዝ የሚያስፈልጋቸውን ዕውቀት እንዲያገኙ የሚያደርግ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትምህርት ላይ የምንሠራቸው ሥራዎች ወጣቶቻችን በተለዋዋጭ ዓለም ውስጥ ለመጓዝ የሚያስፈልጋቸውን ዕውቀት እና ክህሎት እንዲያገኙ የሚያደርግ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዓለም አቀፉ የትምህርት ትብብር ድርጅት…

ዓለም እያጋጠማት ያለውን ወቅታዊ ችግር ለመፍታት ብዝሃነትን መሰረት ያደረጉ አዳዲስ የመፍትሄ አማራጮች ያስፈልጋሉ – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም እያጋጠማት ያለውን ወቅታዊ ችግር ለመፍታት ብዝሃነትን መሰረት ያደረጉ አዳዲስ የመፍትሄ አማራጮች እንደሚያስፈልጉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዓለም አቀፉ የትምህርት ትብብር ድርጅት (ኦኢሲ) በአዲስ…

ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ የተመድ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር የኢትዮጵያ ተወካይን አሰናበቱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የአገልግሎት ጊዜያቸውን የጨረሱትን የተባበሩትመንግስታት ድርጅት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር የኢትዮጵያ ተወካይ ማማዶ ዲያን ባልድን አሰናበቱ። ማማዶ ዲያን ባልድ በቆይታቸው ላበረከቱት አስተዋጽኦ ፕሬዚዳንቷ ምስጋና…

በኢንቨስትመንት ዙሪያ በኮርፖሬሽኑ የጀመርናቸውን ስራዎች አጠናክረን እንቀጥላለን – በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንቨስትመንት እና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ጋር የጀመርናቸውን ስራዎች አጠናክረን እንቀጥላለን ሲሉ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዢዩኣን ገለጹ፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ…

የማዕድን ሚኒስቴር ለወርቅ ኩባንያዎች ልዩ ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሚኒስቴር ለወርቅ ኩባንያዎች ልዩ ድጋፍና ክትትል እንደሚያደርግ ገለጸ፡፡ የማዕድን ሚኒስትር ሃብታሙ ተገኝ (ኢ/ር) ከወርቅ አምራች ኩባንያዎች ጋር በ2016 በጀት አመት የምርት እቅድ ላይ ውይይት አካሂደዋል፡፡ ኩባንያዎቹ በሚቀጥለው…