Fana: At a Speed of Life!

ደብዛዋ ጠፍቶ የነበረው የቲታን ሰርጓጅ ጀልባ ከፊል ስብርባሪ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ“ቲታን” ሰርጓጅ ጀልባ ከፊል ስብርባሪ በዛሬው ዕለት መገኘቱ ተገለጸ፡፡ የአሜሪካ የባሕር ጠረፍ ጠባቂዎች የጀልባዋ የፊት እና የኋላ ክፍል ስብርባሪዎች መገኘቱን ተናግረዋል። በዚህም ካናዳ ሴንት ጆንስ በተባለው አካባቢ ሆራይዘን አርክቲክ…

በኢትዮጵያ የታዳሽ ኃይል የምርምር ማዕከል ለማቋቋም ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና በቻይና መንግስታት መካከል የታዳሽ ኃይል የምርምር ማዕከል ለማቋቋምና የታዳሽ ኃይል አማራጭ ልማትን ለማስፋፋት ስምምነት ተደረገ፡፡ ስምምነቱ የተፈረመው÷ በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር፣ በቻይና የግብርና ዩኒቨርሲቲ እና በወላይታ ሶዶ…

አቶ ደመቀ መኮንን የደቡብ – ለደቡብ የትብብር ማዕቀፍ እንዲጠናከር በቅንጅት እንዲሠራ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የደቡብ - ለደቡብ የትብብር ማዕቀፍ እንዲጠናከር አባል ሀገራቱ በቅንጅት ሊሠሩ እንደሚገባ አሳስበዋል፡፡ የትምህርት ትብብር ድርጅት ልዩ ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ…

አቶ ጌታቸው ረዳ ሙስሊሙ ሕብረተሰብ የመተጋገዝ ባህሉን ይበልጥ እንዲያጠናክር አስገነዘቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ ሙስሊሙ ሕብረተሰብ ያለውን የመተጋገዝ ባህል ይበልጥ እንዲያጠናከር ጠይቀዋል፡፡ 1ሺህ 444ኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በመቀሌ ከተማ መከበሩን ኢዜአ ዘግቧል፡፡ አቶ ጌታቸው ረዳ…

የኔቶ አባል ሀገራት በዋግነር ጦር ጥቃት ይደርስብናል የሚል ሥጋት አይግባችሁ – ኔቶ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትናንትናው ዕለት የዋግነር ቅጥረኛ ወታደራዊ ኃይል ቤላሩስ መግባቱን ተከትሎ የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል-ኪዳን ድርጅት(ኔቶ) አባል ሀገራቱን ጥቃት ይደርስብናል የሚል ሥጋት እንዳይገባቸው አሳሰበ፡፡ የኔቶ ዋና ጸሐፊ ጄንስ ስቶልተንበርግ ÷…

የአፍሪካ ባለሐብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት ማድረግ ይፈልጋሉ – ኦሊሴጎን ኦባሳንጆ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ባለሐብቶች በኢትዮጵያ ባሉ የግብርና እና የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፎች ለመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ኦሊሴጎን ኦባሳንጆ ገለጹ፡፡ የኢንዱትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል በአፍሪካ ኅብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ኦሊሴጎን ኦባሳንጆ ከተመራው…

የመውጫ ፈተና ከፊታችን ሐምሌ 3 እስከ 8 ይሰጣል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያ ዲግሪ ተመራቂዎች የመውጫ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ 8 2015 ዓ.ም እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን የትክክለኛ ተፈታኞችን ቁጥር እንዲያጣራ በማድረግ÷ ከግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት 95 ሺህ 755…

የአምራቾችን ችግሮች ለመቅረፍ ያለመ ጉብኝት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚንስትር መላኩ አለበል እና የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት ዮሐንስ አያሌው (ዶ/ር) በገላን ከተማ የሚገኙ የስራ ዕድል በመፍጠር፣ የወጪ ንግድ ፍላጎት በማሟላትና ገቢ ምርትን በመተካት ላይ የሚገኙ አምራቾችን ጎበኙ፡፡ ከተጎበኙት…

የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በጅማ ከተማ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 444ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በጅማ ከተማ ተከብሯል፡፡ በዓሉ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ-ስርዓቶች ነው የተከበረው፡፡ በአከባበር ስነ-ስርዓቱ ሰላት እና ተክቢራን ጨምሮ የተለያዩ ሃይማኖታዊ…

የአረፋ በዓል በጋምቤላ እና አሶሳ ከተሞች ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 444ኛው የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል በጋምቤላ እና አሶሳ ከተሞች ተከብሯል፡፡ በዓሉ በርካታ የእስልምና እምነትተከታዮች በተገኙበት ሰላት እና ተክቢራን ጨምሮ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ-ስርዓቶች ነው የተከበረው፡፡ በአከባበር ስነ-ስርዓቱ…