Fana: At a Speed of Life!

የሲዳማ ክልል መስተዳድር ም/ቤት የ2015 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምን እየገመገመ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር ምክር ቤት የ2015 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምን እየገመገመ ነው፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተደድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ÷የዓመቱን ሥራ በጊዜ ገምግሞ በማጠቃለል በፍጥነት የ2016 በጀት ዓመት ሥራ ለመጀመር…

የጃፓን ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን ለማፍሰስ ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጃፓን የኢፌዴሪ ኤምባሲ በ”ኢትዮዮጵያ በኢንቨስትመንት ዘርፍ ለመሰማራት ጊዜው አሁን ነው” በሚል መሪ ሃሳብ የኢንቨስትመንት ሴሚናር አካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር)፣ በጃፓን የኢትዮጵያ አምባሳደር ዳባ…

ኢትዮጵያ በመጪው ዓመት የምታካሂደው ሀገራዊ ምክክር እንዲሳካ ሁሉም ዜጎች ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ሰላም ለማፅናትና የተሻለች ሀገርን ለመጪው ትውልድ ለማስረከብ ሁሉም ዜጎች በሀገራዊ ምክክሩ እንዲሳተፉና ለስኬቱ የበኩላቸውን እንዲወጡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ጥሪ አቀረቡ። የኢትዮጵያ…

ለሸኔ የሽብር ቡድን የትጥቅ ድጋፍ ለማድረግ ሲጓዙ ነበር የተባሉ 2 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሸኔ የሽብር ቡድን የትጥቅ ድጋፍ ለማድረግ ሲጓዙ ነበር የተባሉ ሁለት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታውቋል። ተጠርጣሪዎቹ ሰኔ 20 ቀን 2015 ዓ.ም መነሻቸውን ከአዲስ አበባ ከተማ ለቡ አድርገው አንድ ብሬን እና…

የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል የሶላት ስነ-ስርዓት በሠላም ተጠናቅቋል- የፀጥታና የደህንነት የጋራ ግብረ-ሃይል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል የሶላት ስነ-ስርዓት በሠላም መጠናቀቁን የፀጥታና የደህንነት የጋራ ግብረ-ሃይል አስታውቋል። የሶላት ሥነ-ሥርዓቱ በሠላም እንዲጠናቀቅ አስተዋፅኦ ላበረከቱ አካላት ሁሉ ግብረ ሃይሉ ምስጋና አቅርቧል፡፡ 1 ሺህ…

የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በጅግጅጋ ከተማ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 444ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ተከብሯል፡፡ በዓሉ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ-ስርዓቶች ነው የተከበረው፡፡ በአከባበር ስነ-ስርዓቱ ሰላት እና ተክቢራን ጨምሮ…

ዒድ አል አድሃ በዓል በደሴ እና ወልዲያ ከተሞች ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 444ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በደሴ እና ወልዲያ ከተሞች ተከብሯል፡፡ በዓሉ በርካታ የእስልምና እምነትተከታዮች በተገኙበት ነው በሶላት ስነ-ስርዓት የተከበረው፡፡ በስነ-ስርዓቱ ላይ ተክቢራን ጨምሮ የተለያዩ ሃይማኖታዊ…

የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሐረር ከተማ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 444ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሐረር ከተማ ተከብሯል፡፡ በዓሉ በርካታ የእስልምና እምነትተከታዮች በተገኙበት ሰላት እና ተክቢራን ጨምሮ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ-ስርዓቶች ነው የተከበረው፡፡ በሐረር ከተማ በተካሄደው የሰላት…

የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በአዲስ አበባ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 444ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በአዲስ አበባ ከተማ ተከብሯል፡፡ በዓሉ በአዲስ አበባ ስታዲየም በእምነቱ ተከታዮች ዘንድ በሶላት ስነ-ስርዓት ነው የተከበረው፡፡ በስነ-ስርዓቱ ላይ ተክቢራን ጨምሮ የተለያዩ ሃይማኖታዊ…

የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በድሬዳዋ ከተማ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 444ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በድሬዳዋ ከተማ ተከብሯል፡፡ በዓሉ በርካታ የእስልምና እምነት ተከታዮች በተገኙበት በሰላት እና ተክቢራን እንዲሁም በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች ተከብሯል፡፡ በአከባበር ስነ-ስርዓቱ የድሬዳዋ…