Fana: At a Speed of Life!

“አልብሪክ” ባሕላዊ የውኃ ማቀዝቀዣ በዓለም አቀፍ ምድብ የንግድ ምልክት ምዝገባ የምስክር ወረቀት አገኘ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሕላዊ የውሀ ማቀዝቀዣ የሆነው የዕደ-ጥበብ ውጤት “አልብሪክ” በዓለም አቀፍ ምድብ የንግድ ምልክት (ብራንድ) ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማግኘቱን የቤኒሻንጉል ክልል የባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ምስኪያ አብደላ አስታወቁ፡፡ ይህንንም ተከትሎ ኃላፊዋ…

በአማራ ክልል ገበያን ለማረጋጋት ለሸማቾችና ዩኒየኖች 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር እንደሚሰራጭ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የገበያ ማረጋጋት ተግባራትን ለማከናወን በክልሉ ለሚገኙ ሸማቾች እና ዩኒየኖች 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር እንደሚሰራጭ የክልሉ ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ ገለፀ። የቢሮው ምክትል ሃላፊ ብዙአለም ግዛቸው እንደገለጹት÷ የገበያ ማረጋጋት…

ዋይኒ ሩኒ ከበርሚንግሃም አሰልጣኘነቱ ተሰናበተ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዙ እግር ኳስ ክለብ በርሚንግሃም ሲቲ ዋይኒ ሩኒን ከአሰልጣኝነት አሰናበተ። በእንግሊዝ ቻምፒዮን ሺፕ እየተሳተፈ የሚገኘው በርሚንግሃም ሩኒን ባለፈው ጥቅምት ወር በዋና አሰልጣኝነት መቅጠሩ ይታወሳል። አሁን ላይ ክለቡ የገባበትን…

ቡና አምራቾች በሚያመርቱት ልክ የሚገባቸውን ጥቅም እያገኙ እንዳልሆነ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለምናመርተው ቡና የሚገባንን ያህል ጥቅም እያገኘን አይደለም ሲሉ በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ቡና አምራች አርሶ አደሮች ተናገሩ። አርሶ አደሮቹ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው ቆይታ÷ የቡና ዋጋ በመቀነሱ ምክንያት ኢኮኖሚያዊ ችግር…

ኢትዮጵያ የባሕር በር የምታገኝበት የመግባቢያ ሥምምነት በመፈረሙ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የደስታ መልዕክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የባሕር በር የምታገኝበት የመግባቢያ ሥምምነት በመፈረሙ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የደስታ መልዕክት አስተላለፈ። የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት አመራሮችና ሰራተኞች የስምምነት ሠነዱ መፈረሙን አስመልክቶ የደስታ መግለጫ ስነ-ስርዓት…

በሐሰተኛ ሰነድ የይዞታ ካርታ አውጥቶ ሸጧል የተባለው ተከሳሽ በእስራትና በገንዘብ ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐሰተኛ ሰነድ 72 ካሬ ሜትር ይዞታ ላይ ካርታ አውጥቶ በ5 ሚሊየን ብር ሸጧል የተባለው ተከሳሽ ተፈራ አበራ ተከስተ በእስራትና በገንዘብ እንዲቀጣ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የሙስና ወንጀል ችሎት ወሰነ። የፍትህ ሚኒስቴር የሙስና…

ኢትዮጵያ የባሕር በር የምታገኝበት የመግባቢያ ሥምምነት በመፈረሙ ተቋማት የደስታ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የባሕር በር የምታገኝበትን የመግባቢያ ሥምምነት ከሶማሊላንድ ጋር መፈራረሟ ተከትሎ የተለያዩ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶችና ተቋማት የደስታ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ…

እንደ ሀገር ገዥ ትርክትን በማስረጽ ብሔራዊነትን ማጎልበት እንደሚገባ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ ገዥ ትርክትን በማስረጽ ብሔራዊነትን ማጎልበት ለብልጽግና ጉዞ ወሳኝ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ዋና ተጠሪ ዓለማየሁ ባውዲ ገለጹ። የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ የ2016 በጀት ዓመት የተከለሰ ዕቅድ ላይ ከባለድርሻ…

ሀገር አቀፍ የሰላም ፎረም ጥምረት ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ግንባታና ብሔራዊ መግባባት ሂደትን ውጤታማ ማድረግ ያስችላል የተባለ ''ሀገር አቀፍ የሰላም ፎረም ጥምረት'' ተመሰረተ። ጥምረቱን ለመመስረት የተዘጋጀ መድረክ በአዳማ ከተማ የተካሄደ ሲሆን፥ በመድረኩ ላይ ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተውጣጡ…