የሀገር ውስጥ ዜና የዒድ አልፈጥር በዓል አንድነት የሚጠናከርበት እንዲሆን እመኛለሁ- ከንቲባ አዳነች ዮሐንስ ደርበው Mar 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢድ አልፈጥር በዓል የመተሳሰብ፣ የመረዳዳት እና አንድነት የሚጠናከርበት እንዲሆን እመኛለሁ ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ ለ1 ሺህ 446ኛው ዒድ አልፈጥር በዓል የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አደም ፋራህ ለዒድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ ዮሐንስ ደርበው Mar 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ለዒድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። አቶ አደም ፋራህ በመልዕክታቸው፤…
የሀገር ውስጥ ዜና የዒድ አል ፈጥር ዕሴቶች ለሀገር ግንባታ አስፈላጊ ናቸው- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ዮሐንስ ደርበው Mar 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዒድ አል ፈጥር ዕሴቶች ለሀገር ግንባታ አስፈላጊ ናቸው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለዒድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የዒድ አል-ፈጥር በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Abiy Getahun Mar 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። የጠቅላይ ሚኒስትሩ መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል:- እንኳን ለ1446ኛው የዒድ አል ፈጥር…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የኢድ ሶላት ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ሆኑ ዮሐንስ ደርበው Mar 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ1 ሺህ 446ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል ምክንያት የኢድ ሶላት ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን የአዲስ አበባ ፖሊስ ይፋ አደረገ፡፡ የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይፈጠር አሽከርካሪዎች ከዚህ በታች የተገለፁት መንገዶች ዝግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጨረቃ ዛሬ በመታየቷ የዒድ አል-ፈጥር በዓል ነገ ይከበራል ዮሐንስ ደርበው Mar 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሸዋል ወር ጨረቃ ዛሬ ቅዳሜ በመታየቷ 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል ነገ እሁድ መጋቢት 21 ቀን 2017 ዓ.ም እንደሚከበር ተገልጿል። የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሃጂ ኢብራሂም ቱፋ 1 ሺህ 446ኛው…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዳሚ ቱሉ እና ሶኮሩ ለ600 ወገኖች ማዕድ ያጋራው ተቋም ዮሐንስ ደርበው Mar 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዒድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ የቀርጫንሼ ግሩብ የጊቤ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ተቋም በአዳሚ ቱሉ ለሚገኙ 300 ቤተሰብ ማዕድ አጋርቷል፡፡ ተቋማቸው የዱቄት እና ዘይት ድጋፍ ማድረጉን የሕዝብ ግንኙነት እና ማኀበራዊ…
ስፓርት ክሪስታል ፓላስ ወደ ግማሽ ፍፃሜ አለፈ ዮሐንስ ደርበው Mar 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቀን 9 ሠዓት ከ 15 ላይ በክራቨን ኮቴጅ በተደረገ የእንግሊዝ ኤፍ ኤ ካፕ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ክሪስታል ፓላስ ፉልሀምን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የክሪስታል ፓላስን የማሸነፊያ ግቦች ኢዜ እና ሳር በመጀመሪያው አጋማሽ ሲያስቆጥሩ፤…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የአፍሪካ አስትሮኖሚካል ማህበር ጉባኤን እንድታዘጋጅ ተመረጠች ዮሐንስ ደርበው Mar 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ 8ኛውን የአፍሪካ አስትሮኖሚካል ማህበር ጉባኤ አዘጋጅ ሀገር ሆና መመረጧን የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ኢንስቲትዩቱ የአፍሪካ አስትሮኖሚካል ማህበር ኮንፍረንስና ጠቅላላ ጉባኤን ኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዒድ አልፈጥር በዓል ማክበሪያ ቦታን የማፅዳት መርሐ-ግብር ተከናወነ ዮሐንስ ደርበው Mar 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል የሚገኙ የተለያዩ ሐይማኖቶች አባቶች እና ተከታዮች 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል የሚከበርበትን ቦታ አጽድተዋል። በበልጽግና ፓርቲ የክልሉ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ጌቱ ወዬሳ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፤ ሐረር የሰላም፣…