Fana: At a Speed of Life!

ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ብሔራዊ ጥቅምን በማስቀደም የኢትዮጵያን ብልጽግና ለማብሰር እየሰራ ነው – አቶ አድማሱ ዳምጠው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ብሔራዊ ጥቅምን በማስቀደም የኢትዮጵያን ብልጽግና ለማብሰር እየሰራ ነው አሉ የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈጻሚ አድማሱ ዳምጠው፡፡ ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና የፌደራል ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በጋራ ለመስራት…

የኢትዮጵያ ጠለፋ መድን አክሲዮን ማህበር ሃብት 5 ነጥብ 22 ቢሊየን ብር ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ጠለፋ መድን አክሲዮን ማኅበር ከታክስ በፊት ከ616 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር በላይ ትርፍ አስመዘገብሁ አለ፡፡ የኩባንያው ዳይሬክተሮች ቦርድ ሊቀመንበር አቶ ዳኛቸው መሐሪ እንዳለት÷ በተጠናቀቀው ሒሳብ ዓመት የኢትዮጵያ ጠለፋ መድን…

የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ ስብሰባን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ አምስተኛ ስብሰባውን ታሕሣሥ 13 ቀን 2018 አካሂዷል፡፡ በተሻሻለው የባንኩ የማቋቋሚያ አዋጁ ቁጥር 1359/2025፣ አንቀጽ 23፣ በተሰጠው ተግባርና ኃላፊነት መሠረት የተቋቋመው የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ በየጊዜው የገንዘብ ፖሊሲዎችን ነድፎ ለባንኩ…

በባሕር በር ጉዳይ ሁሉም በጋራ ሊቆም ይገባል – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በባሕር በር ጉዳይ ሁሉም በጋራ ሊቆም ይገባል አሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)። ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 6ኛ መደበኛ ስብሰባ ከምክር ቤት አባላት ለቀረበላቸው ጥያቄዎች በሰጡት…

በፕላን የተሰሩ የገጠር ማዕከላት ለዘላቂ የከተማ ልማት ምሶሶ ናቸው – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በፕላን የተሰሩ የገጠር ማዕከላት ለዘላቂ የከተማ ልማት ምሶሶ ናቸው አሉ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ። የተቀናጀ የገጠር ማዕከላት ልማት የንቅናቄ መድረክ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ…

ለዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ስኬት የኤሌክትሪክ ኃይል ተደራሽነት…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ለዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ስኬት የኤሌክትሪክ ኃይል ተደራሽነትን ለማስፋት እየተሰራ ነው አለ። በሚኒስቴሩ የኤሌክትሪፊኬሽንና ኢነርጂ መረጃ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ዳባ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት፥…

አርሰናል ከአስቶን ቪላ… የምሽቱ ተጠባቂ ጨዋታ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ19ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት ስድስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ አስቶን ቪላ በሁሉም ውድድሮች ያለፉትን 11 ጨዋታዎች ማሸነፉን ተከትሎ በምሽቱ ጨዋታ ለሊጉ መሪ አርሰናል ከባድ ተጋጣሚ እንደሚሆን ይጠበቃል፡፡…

ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ዜጎች በሀገሪቱ ኢኮኖሚ የነቃ ተሳትፎ ማድረግ የሚያስችል ተልዕኮዎች አሉት – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ዜጎች በሀገሪቱ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ የነቃ ተሳትፎ ማድረግ የሚያስችል ተልዕኮዎች አሉት አለ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡፡ አገልግሎቱ ዲጂታል ሉዓላዊነቷን የጠበቀች፣ በፈጠራና ቴክኖሎጂ የላቀች፣ የበለፀገች ኢትዮጵያ…

ደቡብ አፍሪካ ዚምባቡዌን በማሸነፍ ጥሎ ማለፉን ተቀላቀለች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞሮኮ አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ጨዋታ ደቡብ አፍሪካ ዚምባቡዌን 3 ለ 2 አሸንፋለች፡፡ ምሽት 1 ሰዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ የደቡብ አፍሪካን የማሸነፊያ ግቦች ሞሬሚ፣ ፎስተር እና አፖሊስ ከመረብ…

መቐለ 70 እንደርታና ቅዱስ ጊዮርጊስ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ12ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር መቐለ 70 እንደርታ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ ምሽት 12 ሰዓት ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ተመስገን…