የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ስነ ምግብ የሚኒስትሮች ኮሚቴ የምስረታ ጉባኤ ተካሄደ Mikias Ayele Jun 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የምግብ ስርዓትና ስነ ምግብ የሚኒስትሮች ስትሪንግ ኮሚቴ የመጀመሪያ የምስረታ ጉባኤውን አካሂዷል፡፡ የሚኒስትሮች ኮሚቴው 14 ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶችን ያካተተ ሲሆን÷ በግብርና እና ጤና ሚኒስትሮች ይመራል ተብሏል። ኮሚቴው የተቋቋመው…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ህብረት በጦርነቱ ለተጎዱ አርሶ አደሮች ከ30 ሺህ ኩንታል በላይ ዘር ድጋፍ አደረጉ Melaku Gedif Jun 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት እና ፈረንሳይ በአማራ እና ትግራይ ክልሎች በጦርነቱ ለተጎዱ አርሶ አደሮች ከ30 ሺህ ኩንታል በላይ ዘር ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የአውሮፓ ህብረት እና ፈረንሳይ የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት እና የአማራና ትግራይ…
ቢዝነስ የናይጄሪያ ብሔራዊ አየር መንገድን ወደ ስራ ለማስገባት እየተሠራ ነው- አቶ መስፍን ጣሰው ዮሐንስ ደርበው Jun 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) የናይጄሪያ ብሔራዊ አየር መንገድን በጥቂት ወራት ውስጥ በማቋቋም ወደ ስራ ለማስገባት የሚያስችሉ የዝግጅት ስራዎች እየተጠናቀቁ መሆኑን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው ገለጹ፡፡ የናይጄሪያ ብሔራዊ አየር መንገድ ሲቋቋም…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕገ-ወጥ የማዕድን አምራቾችን ስርዓት ለማስያዝ የተጀመረው እርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል – አቶ አሻድሊ ሀሰን Melaku Gedif Jun 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ሕገ-ወጥ የማዕድን አዘዋዋሪዎችን እና አምራቾችን ስርዓት ለማስያዝ የጀመረውን እርምጃ አጠናክሮ እንደሚቀጥል የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገለጹ፡፡ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የማዕድን ቁጥጥር ኮማንድ ፖስት ባለፉት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና 9ኛው የአፍሪካ የሕዝብ አገልግሎት ቀን እየተከበረ ነው Tamrat Bishaw Jun 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ሰኔ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘጠነኛው የአፍሪካ የሕዝብ አገልግሎት ቀን ዛሬ በዚምባቡዌ መከበር ጀምሯል። ቀኑ “ለአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ስኬታማነት ብቁ የሆነ አህጉራዊ የሕዝብ አስተዳደር ያስፈልጋል” በሚል መሪ ሐሳብ ነው እየተከበረ የሚገኘው። ለሦስት ቀናት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደስታ ሌዳሞ በሆኮ ወረዳ የተገነባውን ቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት መረቁ Mikias Ayele Jun 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በሲዳማ ክልል ሆኮ ወረዳ የተገነባውን ቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አደረጉ፡፡ ትምህርት ቤቱ በግል ባለሃብት መገንባቱን የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡…
ስፓርት የኢትዮጵያ ብስክሌት ሻምፒዮና ውድድር በመቀሌ ከተማ ተጀመረ Melaku Gedif Jun 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ክልሎችና ከተማ መስተዳድሮች የሚሳተፉበት የ2015 የኢትዮጵያ ብስክሌት ሻምፒዮና ውድድር ዛሬ በመቀሌ ከተማ ተጀምሯል። ውድድሩን የኢትዮጵያ ብስክሌት ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አቶ ወንድሙ ሃይሌና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የማህበራዊ ልማት ሽግግር…
የሀገር ውስጥ ዜና 20 ሚሊየን ወጣቶች የሚሳተፉበት የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት አርብ ይጀመራል Alemayehu Geremew Jun 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2015 የክረምት ወራት ሀገር አቀፍ የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ፕሮግራም ከመጪው አርብ ጀምሮ እንደሚካሄድ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ በጎ ፈቃድ አገልግሎት ፕሮግራሙ "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ ቃል…
የሀገር ውስጥ ዜና ቅሬታንና አቤቱታን ባሉበት ማቅረብ የሚያስችል የኦንላይን አገልግሎት ስራ ላይ ዋለ ዮሐንስ ደርበው Jun 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትህ ሚኒስቴር ውሳኔ ያገኙ የወንጀል መዛግብት ላይ ቅሬታና አቤቱታ ያላቸው ተገልጋዮች ባሉበት ሆነው ማቅረብ የሚያስችላቸውን ኦንላይን አገልግሎት ስራ አስጀመረ፡፡ በሚኒስቴሩ የተቋም ግንባታና የሪፎርም ስራዎች ሚኒስትር ዴኤታ ኤርሚያስ የማነብርሃን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር በኢትዮጵያ ከቱርክ አምባሳደር ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Jun 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በኢትዮጵያ ከቱርክ አምባሳደር በርክ ባራን ጋር ዛሬ ተወያይተዋል። ቱርክ በትምህርት፣ በጤና እና ማህበራዊ ልማት እንዲሁም በቱሪዝም ዘርፎች ድጋፍ በማድረግ እያከናወነች ላለው ስራ አቶ ኦርዲን…