የክልሉ አመራሮች የተግባር አንድነትን በመፍጠር ውጤት ለማምጣት በቁርጠኝነት ሊሰሩ ይገባል – አቶ ኡሞድ ኡጁሉ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል አመራሮች የአመለካከትና የተግባር አንድነትን በመፍጠር በሁሉም ዘርፍ የሚፈለገውን ውጤት ለማምጣት በቁርጠኝነት መስራት እንዳለባቸው የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ አሳሰቡ።
በክልሉ የፖለቲካና የጸጥታ ሁኔታና ቀጣይ አቅጣጫ ላይ…