Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ የተገነቡ 32 የፖሊስና የእሳትና አደጋ ሥጋት መከላከያ ተቋማት ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከንቲባ አዳነች አቤቤ ግንባታቸው የተጠናቀቁ 32 አዳዲስ የፖሊስ እና የእሳትና አደጋ ሥጋት መከላከያ ተቋማትን መርቀው ሥራ አስጀምረዋል፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ እንዳሉት÷ ዛሬ በአዲስ አበባ ፖሊስ ታሪክ አዲስ…

የክትባት ተደራሽነትን ይበልጥ ለማጠናከር…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሁሉን አቀፍ የክትባት አገልገሎት ተደራሽነትን ይበልጥ ለማጠናከር ሁሉም የበኩሉን ሚና ሊወጣ ይገባል አለ የጤና ሚኒስቴር፡፡ በሚኒስቴሩ የክትባት አገልግሎት ዴስክ ኃላፊ አቶ መልካሙ አያሌው እንዳሉት÷ ክትባት በሽታ የመከላከልና መቋቋም አቅም…

ከቡና ወጪ ንግድ የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀምና የምርት ጥራትን በማስጠበቅ ከቡና ወጪ ንግድ የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ እየተሰራ ነው አሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)። በክልሉ ሸካ ዞን የዘመናዊ ቡና ልማት…

በአፍሪካ ዋንጫ ዛሬ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞሮኮ እየተካሄደ በሚገኘው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ በዛሬው ዕለት አራት የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በምድብ አንድ አዘጋጇ ሞሮኮ ከከዛምቢያ እንዲሁም ኮሞሮስ ከማሊ ምሽት 4 ሰዓት ጨዋታቸውን ያደርጋሉ። ምድቡን ሞሮኮ በአራት…

የአማራ ክልል መንግሥት ለጤና መድሕን አገልግሎት 845 ሚሊየን ብር ድጎማ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል መንግሥት ለጤና መድሕን አገልግሎት 845 ሚሊየን ብር ድጎማ አድርጓል አለ የክልሉ ጤና ቢሮ። የቢሮው የጽ/ቤት ኃላፊ ክሽን ወልዴ በማሕበረሰብ ጤና መድሕን አባላት የሚነሳውን የመድኃኒት አቅርቦት ቅሬታ ለመፍታት የክልሉ መንግሥት…

ሱዳን ኢኳቶሪያል ጊኒን አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ሁለተኛ ዙር ጨዋታ ሱዳን ኢኳቶሪያል ጊኒን 1 ለ 0 አሸንፋለች። በሞሮኮ አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ምሽት 12፡00 ላይ በተደረገው ጨዋታ የሱዳንን የማሸነፊያ ግብ ሳውል ኮኮ በራሱ…

በመዲናዋ ለሕዝብ ሁለገብ አገልግሎት የተገነቡ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች ለአገልግሎት ክፍት ተደረጉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ዛሬ ማምሻውን በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ፣ የመሪ ሎቄ አካባቢ ለሕዝብ ሁለገብ አገልግሎት የተገነቡ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶችን ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል። ይህ አዲስ አበባን ለነዋሪዎቿ ምቹ…

የቡና ምርት ለኢትዮ-ቻይና ግንኙነት አስተሳሳሪ ሸቀጥ እየሆነ መጥቷል – አምባሳደር ተፈራ ደርበው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቡና ምርት ለኢትዮ-ቻይና ግንኙነት አስተሳሳሪ ሸቀጥ እየሆነ መጥቷል አሉ በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው። በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነው የቻይና-ኢትዮጵያ የቡና ኢኮኖሚና ንግድ ትብብር ኮንፈረንስ በቻይና ሁናን ግዛት ጁጆ ከተማ…

ሰንደርላንድ እና ሊድስ ዩናይትድ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ18ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ሰንደርላንድ እና ሊድስ ዩናይትድ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል። ዛሬ 11፡00 ላይ በተካሄደው ጨዋታ ሳይሞን አዲንግራ የሰንደርላንድን ግብ ሲያስቆጥር ካልቨርት ሉዊን የሊድስ…

የቁልቢ የቅዱስ‎ ገብርኤል ንግስ በዓል በስኬት ተጠናቅቋል – ፌደራል ፖሊስ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቁልቢ የቅዱስ‎ ገብርኤል ንግስ በዓል በስኬት ተጠናቅቋል አለ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ። ‎ የምሥራቅ ፈጥኖ ደራሽ ፖሊስ የኦፕሬሽን ምክትል መምሪያ ኃላፊ ኮማንደር ታደሰ ሲሳይ እንዳሉት፤ ‎በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ…