ስፓርት ሞዛንቢክ ጋቦንን አሸነፈች Yonas Getnet Dec 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ሁለተኛ ዙር የመጀመሪያ ጨዋታ ሞዛንቦክ ጋቦንን 3 ለ 2 አሸንፋለች። በሞሮኮ አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ቀን 9፡30 ላይ በተደረገው ጨዋታ የሞዛንቢክን ግቦች ዲዮጎ ካሊላ፣ ጄኒ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀላባ ሕዝብ የጥንካሬና አንድነት ምልክት የሆነው ሴራ… Adimasu Aragawu Dec 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀላባ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ በዓል ሴራ ‘‘የሴራ በዓላችን በሕብር የመቻላችን አቅም ማሳያ’’ በሚል መሪ ሃሳብ በአዲስ አበባ ተከብሯል፡፡ በበዓሉ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የሴቶችና ማሕበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሂክማ ከይረዲን…
የሀገር ውስጥ ዜና መከላከያ ሠራዊት የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስከበር ዘመናዊነቱን በጠበቀ መልክ እድገቱን አስቀጥሏል – ጀኔራል ይመር መኮነን Yonas Getnet Dec 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስከበር ዘመናዊነቱን በጠበቀ መልክ እድገቱን አስቀጥሏል አሉ የመከላከያ ሠራዊት የትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ኃላፊ ጀኔራል ይመር መኮነን። የመከላከያ ሠራዊት የሠሜን ምስራቅ ዕዝ የቡርቃ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመነጋገር ለሀገር የሚጠቅሙ ሃሳቦች ወደ ፊት ይመጣሉ – አረጋ ይርዳው (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Dec 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለዩ ሃሳቦች ሲመጡ ትኩረት መደረግ ያለበት በሃሳቡ ላይ እንጂ በሃሳብ አምጭው ማንነት ላይ መሆን የለበትም አሉ የዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት አረጋ ይርዳው (ዶ/ር)፡፡ ሀገር የቤተሰብ ስብስብ ነው፤ በቤተሰብ ውስጥ ደግሞ ልዩነት ይኖራል ያሉት…
ስፓርት በአፍሪካ ዋንጫ ዛሬ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ Melaku Gedif Dec 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞሮኮ አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ በዛሬው ዕለት አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። በዕለቱ የምድብ ማጣሪያ ሁለተኛ ዙር የመጀመሪያ ጨዋታ ቀን 9 ሰዓት ከ30 ላይ ጋቦን እና ሞዛምቢክ ጨዋታቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ሥራ የአፈር ለምነትን ለማሻሻል… sosina alemayehu Dec 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የ2018 ዓ.ም የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ንቅናቄ መድረክ በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ከሚሴ ከተማ አካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ በም/ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪ ድረስ ሳህሉ (ዶ/ር)፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ጤና ሚኒስቴር በድሮን የታገዘ የክትባት ሥርጭት በይፋ ጀመረ sosina alemayehu Dec 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማርበርግ ቫይረስ ስጋት ባለባቸው አካባቢዎች የሕይወት አድን መድኃኒቶችንና ክትባቶችን በድሮን የማድረስ ሥራ ዛሬ በይፋ ተጀምሯል። የጤና ሚኒስቴር ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ጋር በመተባበር ነው በድሮን የታገዘውን የክትባት ሥርጭት…
የሀገር ውስጥ ዜና በቁልቢ የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ የንግስ በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው Melaku Gedif Dec 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓመታዊው የቅዱስ ገብርዔል የንግስ በዓል በቁልቢ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ገዳም በተለያዩ ሐይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች በድምቀት እየተከበረ ነው። የሐይማኖት አባቶች፣ ዲያቆናት፣ የሰንበት ተማሪዎችና ምዕመናን…
ቢዝነስ ኮንፈረንሱ የኢትዮጵያ እና ቻይናን የትብብር መንፈስ የሚያንጸባርቅ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ Hailemaryam Tegegn Dec 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በቻይና እየተካሄደ የሚገኘው የቻይና-ኢትዮጵያ የቡና ኢኮኖሚና ንግድ ትብብር ኮንፈረንስ የሁለቱን ሀገራት የትብብር መንፈስ የሚያንጸባርቅ ነው አሉ፡፡ ፕሬዚዳንቱ በቻይና ሁናን ግዛት ጁጆ ከተማ እየተካሄደ የሚገኘውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጥምቀትን በጎንደር ለማክበር የሚመጡ እንግዶችን ለመቀበል ዝግጅት እየተደረገ ነው Hailemaryam Tegegn Dec 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በመጪው ጥር ወር የሚከበረውን የጥምቀት በዓል በጎንደር ለማክበር የሚመጡ እንግዶችን ለመቀበል ዝግጅት እየተደረገ ነው የከተማዋ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኛው፡፡ አቶ ቻላቸው ዳኛው ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ፥ ወርሃ ጥር…