Fana: At a Speed of Life!

የትምሕርት ተቋማትን መልሶ በመገንባት ሂደት ሕብረተሰቡ እንዲረባረብ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍቢ ሲ) በመተከል ዞን ባለፉት ዓመታት በነበረው አለመረጋጋት ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸውን የትምሕርት ተቋማት መልሶ በመገንባት የትሕምርት ተደራሽነትን ለማስፋት ሕብረተሰቡ እንዲረባረብ ጥሪ ቀረበ፡፡ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክትል ርዕሠ መስተዳድር ጌታሁን…

28 ሀገራት በሰው ሰራሽ አስተውሎት ልማት ዙሪያ በትብብር ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ፣ እንግሊዝ፣ ቻይና፣ ስድስት የአውሮፓ ህብረት ዓባል ሀገራትን ጨምሮ 28 ሀገራት በሰው ሰራሽ አስተውሎት ልማት ዙሪያ በትብብር ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል። እንግሊዝ የሀገራት መሪዎችን እና ግዙፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎችን…

የጣልያን ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ መሰማራት እንደሚፈልጉ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጣልያን ባለሃብቶች ኢትዮጵያ ውስጥ በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ የመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ገልጸዋል፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ከጣልያን የኮንፊንደስትሪያል ቤርጋሞ ፕሬዚዳንት እና ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በዚህ…

በፕሪሚየር ሊጉ አዳማ ከተማ እና መቻል ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ 5ኛ ሳምንት ሁለት ጨዋታዎች ተካሂደዋል። 9 ሰአት ላይ በተካሄደ የመጀመሪያው ጨዋታ አዳማ ከተማ ድሬዳዋ ከተማን አስተናግዶ 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል። የአዳማ ከተማን ግቦች አብዲሳ ጀማል እና አሰጋኸኝ…

ኢትዮጵያና አሜሪካ ኢኮኖሚያዊ ትብብራቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ በኢትዮጵያ ከአሜሪካ አምባሰደር ኢርቪን ማሲንጋ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ኢትዮጵያ እና አሜሪካ ያላቸውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡ በተለይም ሀገራቱ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ማያርዲት ጋር ተወያይተዋል ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተቀበሉትን መልዕክት ለፕሬዚዳንቱ…

የጋራ ትርክትን ዕውን በማድረጉ ረገድ የም/ቤት አባላት ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ የጋራ ትርክትን ዕውን በማድረጉ ረገድ የምክር ቤት አባላት ሚና ከፍተኛ መሆኑን ገለጹ፡፡ ለምክር ቤት አባላት በአፍሪካ አመራር ልኅቀት ማዕከል እየተሰጠ የሚገኘው ስልጠና…

ኢትዮጵያና ኖርዌይ በደን ልማት አስተዳደር ላይ በትብብር ለመስራት ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ከኖርዌይ አምባሳደር ስቲያን ክሪስተንሰን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ኢትዮጵያ እና ኖርዌይ በግብርናው ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ይበልጥ ማጠናከር በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡…

ከጋዛ ወደ ግብፅ የሚወስደው የራፋ ድንበር መሻገሪያ ለመጀመሪያ ጊዜ ተከፍቷል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጋዛ ወደ ግብፅ የሚወስደው የራፋ ድንበር መሻገሪያ የእስራኤል-ሃማስ ግጭት ከጀመረ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ተከፍቷል። የተጎዱ ሰዎችን የያዙ አምቡላንሶችም ከጋዛ ወደ ግብፅ የገቡ ሲሆን፥ እስካሁን ቢያንስ ሰባት ተጎጂዎች ግብፅ…

አገልግሎቱ የኢ- ቲኬቲንግ መተግበሪያ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፐብሊክ ሰርቪስና ትራንስፖርት አገልግሎት የኢ- ቲኬቲንግ መተግበሪያን ይፋ አድርጓል። አገልግሎቱ ለደንበኞቹ የሚሰጠውን አገልግሎት በቴክኖሎጂ ለማዘመን ትኩረት አድርጎ እየሠራ መሆኑን የፐብሊክ ሰርቪስና ትራንስፖርት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር…