ቢዝነስ 6ኛው የምስራቅ አፍሪካ የፋይናንስ ዓመታዊ ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው Shambel Mihret Jun 15, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የምስራቅ አፍሪካ የፋይናንስ ዓመታዊ ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል። በጉባኤው መክፈቻ ላይ የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ብሩክ ታዬን (ዶ/ር) ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች እና የምስራቅ አፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዓለም አቀፉ የስደተኞች ፎረም ዝግጅት ላይ ያተኮረ አውደ ጥናት እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Jun 15, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጭው ታህሳስ ወር ለሚካሄደው ዓለም አቀፍ የስደተኞች ፎረም ዝግጅት ላይ ያተኮረ አውደ ጥናት እየተካሄደ ነው። አውደ ጥናቱን የኢፌዴሪ ስደተኞችና ከስደት ተመላሾች አገልግሎት ከተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ኤጀንሲ ጋር በመተባበር ነው ያዘጋጁት።…
የሀገር ውስጥ ዜና የግሪክ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን ለማፍሰስ ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ Melaku Gedif Jun 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ዳንኤል ተሬሳ ከግሪክ ባለሃብቶች ጋር በበይነ መረብ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም የግሪክ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን ማፍሰስ በሚችሉበት ሁኔታ ላይ በትኩረት መክረዋል፡፡ አቶ ዳንኤል…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ሕብረት የሰላም ፈንድ ሴክሬታሪያትና የዓለም ምግብ ፕሮግራም በትብብር ለመስራት ተፈራረሙ Shambel Mihret Jun 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሕብረት የሰላም ፈንድ ሴክሬታሪያት እና የዓለም ምግብ ፕሮግራም በትብብር መስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የአፍሪካ ሕብረት የሰላም ፈንድ ሴክሬታሪያት ዳይሬክተር ዳግማዊት ሞገስ እና የዓለም ምግብ ፕሮግራም የአፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከካናዳ ጋር በንግድ ዘርፍ ያላትን ግንኙነት ለማጎልበት ቁርጠኛ መሆኗን ገለፀች Shambel Mihret Jun 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከካናዳ ጋር ንግድ እና ኢንቨስትመንትን ጨምሮ በተለያዩ መስኮች ያላትን ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር በቁርጠኝነት እንደምትሰራ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ÷ በኢትዮጵያ የካናዳ አምባሳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ባለሃብቶች በኢንቨስትመንት ዘርፍ እንዲሰማሩ ምቹና ቀልጣፋ አሰራር መዘርጋቱ ተገለጸ Meseret Awoke Jun 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) ባለሃብቶች በኦሮሚያ ክልል ያለውን እምቅ ሀብት በመጠቀም በኢንቨስትመንት ዘርፉ እንዲሰማሩ ምቹና ቀልጣፋ አሰራር መዘርጋቱን የክልሉ ኢንቨስትመንት እና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ኃላፊ አሕመድ እድሪስ እንደገለጹት ፥ የሰሜኑ ጦርነት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ምዕራባውያኑ ሩሲያ ላይ የጣሉት ማዕቀብ ከውጤታማነቱ ይልቅ ጎድቷቸዋል – አሜሪካዊ የፖለቲካ ተንታኝ Alemayehu Geremew Jun 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ እና አጋሮቿ ምዕራባውያን ሀገራት ሩሲያ ላይ የተጣሉት ማዕቀቦች ፍሬ አፍርተው ሞስኮ ላይ ጫና እንዳላሳረፉ ዳግላስ አንድሪው ሊትልተን የተባሉ አሜሪካዊ የፖለቲካ ተንታኝ ገለጹ፡፡ “ማዕቀቦቹ እንዳውም ሩሲያን በኢኮኖሚ ከማንኮታኮት ይልቅ…
የዜና ቪዲዮዎች መለኞቹ – በእውነት ላይ የተመሰረተ ፊልም Amare Asrat Jun 14, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=Bm4gZS3Kfp4
የሀገር ውስጥ ዜና አፍሪካ እና እስያ ኢኮኖሚያዊ እድገት እንዲያስመዘግቡ የአህጉራቱ ወጣቶች ትብብራቸውን ሊያጠናክሩ ይገባል – ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) Alemayehu Geremew Jun 14, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ እና እስያ ዘላቂነት ያለው ኢኮኖሚያዊ ዕድገት እንዲያስመዘግቡ የአህጉራቱ ወጣቶች ትብብራቸውን ማጠናከር እንዳለባቸው የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) አመለከቱ። በኦ የስ ግሎባል ፋውንዴሽን አዘጋጅነት ላለፉት ሁለት…
የሀገር ውስጥ ዜና “ዲጂታል ኢትዮጵያ”ን ዕውን ለማድረግ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ Alemayehu Geremew Jun 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ዲጂታል ኢትዮጵያ”ን ዕውን ለማድረግ ዘርፈ ብዙ ሥራዎች እየተሠሩ መሆናቸውን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለጹ። 7ኛው የአፍሪካ ኢኖቬሽንና ዲጂታል ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። ኢትዮጵያ ለ”ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ”…