ቢዝነስ በደቡብ ክልል ለ291 ፕሮጀክቶች አዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጥቷል Shambel Mihret Jun 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ለ291 ፕሮጀክቶች አዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠቱን አስታወቀ፡፡ ፈቃዱ የተሰጠው÷ በግብርና ለ120 ፕሮጀክቶች፣ በአገልግሎት ለ89 እና በኢንዱስትሪ ለ82 ፕሮጀክቶች መሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገር አቀፍ የነጋዴ ሴቶች ኤክስፖ በመዲናዋ ተከፈተ Alemayehu Geremew Jun 14, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ የነጋዴ ሴቶች ኤክስፖ በአዲስ አበባ ተከፈተ፡፡ ኤክስፖውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) በስካይ ላይት ሆቴል በይፋ የከፈቱ ሲሆን፥ በአምራች ዘርፍ የሴቶችን ተሳትፎ ለማረጋገጥ እና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በግሪክ ፍልሰተኞችን የጫነች ጀልባ ሰጥማ 59 ሰዎች መሞታቸው ተሰማ Mikias Ayele Jun 14, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግሪክ ፍልሰተኞችን አሳፍራ ስትጓዝ የነበረች ጀልባ በመስጠሟ 59 ሰዎች መሞታቸው ተሰምቷል፡፡ የግሪክ የባህር ጠረፍ ጠባቂዎች አንዳስታወቁት÷ ጀልባዋ ፔሎፖኔዝ በተባለው የባህር ዳርቻ ከፔሎስ ከተማ በስተደቡብ ምዕራብ አቅጣጫ በሚገኘው ባህር ውስጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ያለ አግባብ የእስር እና አስገድዶ መድፈር ወንጀል እንዲፈጸም አድርገዋል የተባሉ 5 ተከሳሾች ከአንዱ በቀር ሌሎቹ ነፃ ተባሉ Tamrat Bishaw Jun 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአርቲስት አረጋኸኝ ወራሽ በተሰጣት ውክልና ከውጭ የገባ የሙዚቃ መሳሪያ እንድትመልስ በማስፈራራት የግል ተበዳይ እንድትታሰርና የአስገድዶ መድፈር ወንጀል እንዲፈጸምባት አድርገዋል ተብለው የተከሰሱ ግለሰቦች ነጻ ተባሉ። በዚሁ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወይዘሮ ሰመሪታ ሰዋሰው ከኔዘርላንድስ የንግድ እና የልማት ትብብር ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Jun 14, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው ከኔዘርላንድስ ንግድ እና የልማት ትብብር ሚኒስትር ሊሴይ ሼሪንማሸር ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው ሚኒስትር ዴኤታዋ ኢትዮጵያ እና ኔዘርላንድስ ያላቸውን አጋርነት አንስተው፥ የኔዘርላንድስ መንግስት በዘርፈ ብዙ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፍ የደም ለጋሾች ቀን እየተከበረ ነው Alemayehu Geremew Jun 14, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፍ ደም ለጋሾች ቀን ”ደም እንለግስ ፤ ሕይወት እናጋራ ፤ ዘወትር እናጋራ" በሚል መሪ ሐሳብ እየተከበረ ነው፡፡ በአከባበር ሥነ -ሥርዓቱ ላይ የኢትዮጵያ ደምና ሕብረ-ሕዋስ ባንክ አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ጤናዬ ደምሴ፣…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የዓለም አቀፍ ተፈናቃዮች ቁጥር 110 ሚሊየን ደረሰ ዮሐንስ ደርበው Jun 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግጭት ምክንያት በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚፈናቀሉ ሰዎች ቁጥር ወደ 110 ሚሊየን ከፍ ማለቱን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፍልሰተኞች ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ ቁጥሩ ባለፈው ዓመት መጨረሻ ላይ ከተመዘገበው ከ19 ሚሊየን ወደ 108 ነጥብ 4 ሚሊየን…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ብናልፍ አንዷለም በስደተኞች ጉዳይ ላይ በተዘጋጀው የሚኒስትሮች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ዩጋንዳ ገቡ ዮሐንስ ደርበው Jun 14, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር አቶ ብናልፍ አንዷለም የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) እና የምስራቅ አፍሪካ ማህበረሰብ ተቋም (ኢ ኤ ሲ) በስደተኞች ጉዳይ ባዘጋጁት የሚኒስትሮች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ዩጋንዳ ገብተዋል። ኢንቴቤ ዓለም አቀፍ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና 10 የአውሮፓ ሀገራት ለዩክሬን የ116 ሚሊየን ዶላር የመሳሪያ ድጋፍ ይፋ አደረጉ Alemayehu Geremew Jun 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 10 የአውሮፓ ሀገራት ለዩክሬን የ116 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አድርገዋል። ድጋፉ ለኪየቭ የአየር ኃይል ለማጠናከር የሚውል መሆኑም ተገልጿል። ዩክሬን የሚደርሳት የዓይነት ድጋፍ በፈረንጆቹ ነሐሤ 2022 ላይ “ለዩክሬን ዓለም አቀፍ ፈንድ” በሚል…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ኢኖቬሽንና ዲጂታል ጉባዔ በኢትዮጵያ መካሄድ ጀመረ Shambel Mihret Jun 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ለሰባተኛ ጊዜ የሚካሄደው የአፍሪካ ኢኖቬሽንና ዲጂታል ጉባዔ "ዲጂታል አፍሪካ" በሚል መሪ ሐሳብ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉባዔው የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) እና ከአፍሪካ ሀገራት የተወከሉ የዘርፉ ከፍተኛ…