Fana: At a Speed of Life!

የኢንተርፕረነርሽፕ ልማት ፖሊሲ የዲጂታል ሥራ ፈጠራን የሚደግፍ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንተርፕረነርሽፕ ልማት ፖሊሲ ከዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ጋር ተጣጣሚ በሆነ መልኩ የዲጂታል ሥራ ፈጠራንና ተወዳዳሪነትን የሚደግፍ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር…

አንጎላ እና ዚምባቡዌ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞሮኮ እየተካሄደ በሚገኘው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ዛሬ ቀጥሎ ሲካሄድ ቀን 9 ሰዓት የተገናኙት አንጎላ እና ዚምባቡዌ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል። ጄልሰን ዳላ ለአንጎላ እንዲሁም ኖሌጅ ሙሶና ለዚምባቡዌ ግቦቹን…

መቻል አዳማ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ11ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ መቻል አዳማ ከተማን 3 ለ 1 አሸንፏል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የመቻልን ግቦች መሀመድ አበራ (2) እና በረከት ደስታ አስቆጥረዋል፡፡ አዳማ…

በፖሊሲ የተደገፈ መፍትሔ የሚሹት የዩኒቨርሲቲዎች የማስተማሪያ ሆስፒታሎች…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዩኒቨርሲቲዎች የማስተማሪያ ሆስፒታሎች ያሉባቸውን ችግሮች ለመቅረፍ በፖሊሲ የተደገፈ መፍትሔ ያስፈልጋል አሉ የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ኮራ ጡሽኔ። ለጅማ ዩኒቨርሲቲ ህክምና ማዕከል 25 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው የተለያዩ የህክምና መሳሪያዎች…

18 ዓመት ያልሞላቸውን ልጆች ወደ አውሮፓ እልካችኋለሁ በማለት ገንዘብ የተቀበለው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እድሜያቸው 18 ዓመት ያልሞላ 5 ልጆችን ለስራ ስምሪት ወደ አውሮፓ ሀገራት እልካችኋለሁ በማለት ገንዘብ ሲቀበል የነበረ ግለሰብ በ12 ዓመት ፅኑ እስራት እና በገንዘብ ተቀጣ። የቅጣት ውሳኔውን ያሳለፈው በፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት…

ባለስልጣኑ ለጄፒኤስ ቴሌቪዥን ጣቢያ ማስጠንቀቂያ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ለጂሰስ ፕሮፌቲክ ስፕሪት ቸርች (ጄፒኤስ ቴሌቪዥን ጣቢያ) ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል፡፡ የሃይማኖት መገናኛ ብዙኃን የሚያሰራጯቸው ይዘቶችን አስመልክቶ ባለሥልጣኑ ባወጣው መግለጫ፤ በሀገራችን የሃይማኖት እና…

አሰባሳቢ ትርክትን በውስጡ የያዘውን ‘ዳራሮ’ ለዓለም ቅርስነት…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሰባሳቢ ትርክትን በውስጡ የያዘው 'ዳራሮ' የዓለም ቅርስ እንዲሆን ማስተዋወቅ ይገባል አሉ የጌዴኦ ባህላዊ የባሌ አስተዳደር ሥርዓት መሪ አባገዳ ቢፎም ዋቆ። የዳራሮ ባህላዊ እሴቶች አብሮነትና የልማት ተሳትፎን የሚያጠናክሩ አሰባሳቢ ትርክትን…

የትምህርት ተቋማት የፖለቲካ ፍላጎት ማስጠበቂያ ተደርገው ቆይተዋል – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ትምህርትና ፖለቲካ በመደበላለቃቸው የትምህርት ተቋማት የፖለቲካ ፍላጎት ማስጠበቂያ ተደርገው ቆይተዋል አሉ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች ከአምቦ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አባላት ጋር…

በኦሮሚያ ክልል ከ3 ሚሊየን በላይ ሰዎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የውሃ ፕሮጀክቶች ግንባታ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ውሃ እና ኢነርጂ ቢሮ በክልሉ ከ3 ነጥብ 1 ሚሊየን በላይ ሰዎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የውሃ ፕሮጀክቶች ግንባታ በመካሄድ ላይ ነው አለ። የቢሮው ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር መስፍን ተስፋዬ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ ቢሮው በአራት ዋና…

በሀዋሳ ዓመታዊውን የቅዱስ ገብርኤል የንግስ በዓል በድምቀት ለማክበር ዝግጅት ተደርጓል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀዋሳ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ዓመታዊውን የቅዱስ ገብርኤል የንግስ በዓል በድምቀት ለማክበር ዝግጅት ተደርጓል አለ። የመምሪያው አዛዥ ኮሚሽነር ግርማ ማቴዎስ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት፤ እንግዶችን ተቀብሎ ለማስተናገድ እና የንግስ በዓሉን…