በክልሉ ባሉ ዞኖችና ወረዳዎች በአመዛኙ የሰላም ሁኔታ እየተሻሻለ ነው – የአማራ ክልል ፀጥታ ቢሮ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 6 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሁን ላይ በክልሉ ባሉ ዞኖችና ወረዳዎች በአመዛኙ የሰላም ሁኔታ እየተሻሻለ መምጣቱን የአማራ ክልል ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ።
የአማራ ክልል የሰላምና ፀጥታ ቢሮ በሰጠው መግለጫ መንግስት ከህብረተሰቡ ጋር በመሆን ችግሮችን ለመፍታት እየሰራ ነው…