ሕግና ሥርዓትን በመከተል የአማራን ሕዝብ ጥያ ቄዎች ለመመለስ እየተሰራ ነው – አቶ አረጋ ከበደ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከደብረ ማርቆስ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል።
በመድረኩ በመከላከያ ሠራዊት የምሥራቅ ዕዝ አዛዥ ሌ/ጄ መሐመድ ተሰማ፣ በም/ርዕሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ዘርፍ አስተባባሪና የሰላምና ጸጥታ ቢሮ…