Fana: At a Speed of Life!

አቶ ጥላሁን ከበደ በዳሰነች በጎርፍ አደጋ ጉዳት ከደረሰባቸው ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች ወረዳ የተከሰተውን የጎርፍ አደጋ በዘላቂነት ለመፍታት ከአርብቶ አደሩ ጋር ተወያይተዋል፡፡ አቶ ጥላሁን ከበደ ከሌሎች የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች ጋር በመሆን በኦሞ…

ደቡብ ኮሪያ የመጀመሪያዋን የስለላ ሳተላይት ወደ ህዋ አመጠቀች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ኮሪያ የመጀመሪያዋን ወታደራዊ የስለላ ሳተላይት በተሳካ ሁኔታ ወደ ህዋ ማምጠቋን አስታወቀች፡፡ ሴኡል የስለላ ሳተላይቷን ያመጠቀችው ጎረቤቷና ባላንጣዋ ሰሜን ኮሪያ በቅርቡ ወታደራዊ የስለላ ሳተላይት ወደ ህዋ ማምጠቋን ተከትሎ ነው፡፡…

የአማራ ሕዝብ የሰላም መፍትሄ የሚሻ በመሆኑ ፅንፈኞችን በማረም ሰላሙን ሊጠብቅ ይገባል – የክልሉ መንግስት

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ሕዝብ የሰላም መፍትሄ የሚሻ በመሆኑ ፅንፈኞችን በማረም ሰላሙን ሊጠብቅ ይገባል ሲል የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ጥሪ አቀረበ፡፡ ቢሮው የክልሉን ወቅታዊ የሰላም ጉዳዮች አስመልክቶ መልዕክት አስተላፏል፡፡ የመልዕክቱ ሙሉ ቃል…

መከላከያ ሠራዊት ግዳጁን በሕዝባዊ ወገንተኝነት መንፈስ እየተወጣ ነው – ሌ/ጄ መሐመድ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተደድር አረጋ ከበደ እና የጎጃም ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢና የምስራቅ ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ በደጋ ዳሞት ወረዳ የሥራ ጉብኝት አድርገዋል፡፡ በጉብኝታቸውም በደጋ ዳሞት ወረዳ በፈረስ ቤት ከተማ የፈረስ ቤት…

የወር አበባ ጊዜ ህመም አይነቶች፣መንስኤ እና መፍትሄ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወር አበባ ጊዜ ህመም (Dysmenorrhea) የወር አበባ በሚመጣበት ጊዜ የሚከሰት ህመም ነው፡፡ ህመሙም ለሁለት እንደሚከፈል ነው ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የአጠቃላይ ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስቱ ዶክተር ሸምሴ…

“ቶዮታ ላንድ ክሩዘር 70” ከ40 ዓመታት በኋላ ለዓለም ገበያ ሊቀርብ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በየትኛውም መልክዓ ምድር ግልጋሎት እንዲሠጥ ታስቦ የተሠራው የጃፓኑ “ቶዮታ ላንድ ክሩዘር 70” ከ40 ዓመታት በኋላ በይበልጥ ዘምኖ ለዓለም ገበያ ሊቀርብ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ ዘመናዊ መሣሪያዎች የተገጠሙለት “ቶዮታ ላንድ ክሩዘር 70” አሁን ላይ…

የአውሮፓ ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ለካርበን ልቀት ክፍያ እንዲከፈል ግፊት እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ኡርሱላ ቮን ደር ሌየን በዓለም ዙሪያ ሁሉም ለካርበን ልቀት እንዲከፍሉ ጥሪ አቅርበዋል።   በዓለም ዙሪያ 73 የካርበን ዋጋ መመዝገቢያ መሳሪያዎች እንዳሉ የጠቆሙት ፕሬዚዳንቷ÷ ነገር ግን ከዓለም…

ኢትዮጵያ ያዘጋጀችው የአረንጓዴ ዐሻራ መካነ ርዕይ የመሪነትን ቁርጠኝነት ያሳየ ነው – አሁና ኢዚያኮንዋ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በኮፕ28 'ግሪን ዞን' የዱባይ ከተማ ኤክስፖ ላይ ያዘጋጀችው የአረንጓዴ ዐሻራ መካነ ርዕይ (ፓቪሊዮን) የሚደነቅና በዋናነት የመሪነትን ቁርጠኝነት ያሳየ መሆኑን በተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም የአፍሪካ ቀጣናዊ ዳይሬክተር አሁና…

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) አነሳሽነት በኢትዮጵያ የተሰራው የአረንጓዴ ልማት በልዩነት የሚታይና አስገራሚ ነው – ቶኒ ብሌር

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 21 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) አነሳሽነት በኢትዮጵያ የተሰራው የአረንጓዴ ልማት በልዩነት የሚታይና አስገራሚ ነው ሲሉ የቀድሞ የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ቶኒ ብሌር ገለጹ።   የቀድሞ የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ቶኒ…