Fana: At a Speed of Life!

የፌዴራል ፖሊስና የብሪታኒያ ብሔራዊ የወንጀል ኤጀንሲ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ እና የብሪታኒያ ብሔራዊ የወንጀል ኤጀንሲ በወንጀል መከላከል ዙሪያ በጋራ ለመሥራት ተስማምተዋል፡፡ በፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል የተመራ ልዑክ በብሪታኒያ የሥራ ጉብኝት አድርጓል፡፡ ከጉብኝቱ…

ስልጠናው ሰላሟ የተረጋገጠ ኢትዮጵያን ለመገንባት ዐቅም ፈጥሯል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመንግሥት አመራር አባላት እየተሰጠ ያለውን ስልጠና እየተከታተሉ ያሉ ሰልጣኞች ስልጠናው አንድነቷ የተጠበቀና ሰላሟ የተረጋገጠ ኢትዮጵያን ለመገንባት ዐቅም መፍጠሩን ገለጹ፡፡ በባሕር ዳር የስልጠና ማዕከል “ከእዳ ወደ ምንዳ” በሚል መሪ ሐሳብ…

ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የቡና ንግድ ትስስር ወደ ላቀ ደረጃ ማሸጋገር እንደምትፈልግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የቡና ንግድ ትስስር ይበልጥ ማጠናከር እንደምትፈልግ የሀገሪቱ ብሔራዊ ኮንግረስ ፓርቲ የግብርናና የገጠር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዱ ጂሃኦ ገለጹ። በቻይና ብሔራዊ ኮንግረስ ፓርቲ የግብርናና የገጠር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ…

የእስር ጊዜያቸውን ያጠናቀቁ ዜጎች ወደ ሀገር ቤት ተመለሱ

አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛኒያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ እና የእስር ጊዜያቸውን ያጠናቀቁ 95 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገር ቤት ተመለሱ፡፡ ዜጎቹ ወደ ሀገር ቤት እንዲመለሱም በታንዛኒያ የኢትዮጵያ ኤምባሲና ዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት ትብብር ማድረጋቸው ተገልጿል፡፡…

ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር ) የኢትዮጵያን የአረንጓዴ አሻራ መካነ ርዕይ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ዋና ጸሃፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) የኢትዮጵያን የአረንጓዴ አሻራ መካነ ርዕይ (ፓቪሊዮን) ጎብኝተዋል፡፡ ኢትዮጵያ የአረንጓዴ ልማት ስራዋን በኮፕ28 ጉባኤ ላይ ባለው የኢትዮጵያ አውደ ርእይ…

ኮሚሽኑ በአፋር ክልል በአጀንዳ ማሰባሰብ ሒደት የሚሳተፉ ተወካዮችን እያስመረጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአፋር ክልል በአጀንዳ ማሰባሰብ ሒደት የሚሳተፉ ተወካዮችን ማስመረጥ ጀምሯል፡፡ ሒደቱ በተለያዩ ምዕራፎች የሚከናወን ሲሆን ÷ ዛሬ በመጀመሪያው ዙር ከዞን አንድ ከሰመራና ሎጊያ ወረዳዎች የተወጣጡ ተሳታፊዎች…

ወ/ሮ ሜላተወርቅ ኃይሉና አቶ ታደሰ ለማ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዕጩ ሰብሳቢ ሆነው ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወይዘሮ ሜላተወርቅ ኃይሉ እና አቶ ታደሰ ለማ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዕጩ ሰብሳቢ ሆነው መቅረባቸው ተገለጸ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ስምንት አባላት ያሉት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ዕጩ መልማይ ኮሚቴ መሰየማቸው…

ፀደይ ባንክ በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች የ50 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፀደይ ባንክ በሰሜን ጎንደር ዞን እና ዋግ ኸምራ ብሔረሰብ አስተዳደር በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች የሚውል የ50 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል። በሰሜን ጎንደር ዞን እና ዋግ ኸምራ ብሔረሰብ አስተዳደር የተከሰተው ድርቅ በቁም እንስሳትና በሰው ሕይወት ላይ…