ፍርድ ቤቱ ሲሳይ አውግቸው (ረ/ፕሮፌሰር) እና ወንዶሰን አሰፋን (ዶ/ር) ጨምሮ በ6 ግለሰቦች ላይ ለክስ መመስረቻ ጊዜ ፈቀደ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ በሽብር ወንጀል በተጠረጠሩ ሲሳይ አውግቸው (ረ/ፕሮፌሰር) እና ወንዶሰን አሰፋን (ዶ/ር) ጨምሮ በስድስት ግለሰቦች ላይ ለዓቃቤ ሕግ ክስ የመመስረቻ ጊዜ ፈቀደ፡፡
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት…