የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከእንግሊዝ የቀድሞ ጠ/ሚ ቶኒ ብሌር ጋር ተወያዩ Amele Demsew Dec 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከእንግሊዝ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ቶኒ ብሌር ጋር ተወያይተዋል። ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ውይይቱን ያደረጉት ከኮፕ28 ጉባኤ ጎን ለጎን መሆኑን ከጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና እስራኤል የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ Mikias Ayele Dec 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ኅዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና እስራኤል የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር መስማማታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ ከእስራኤል አምባሳደር አለልኝ አድማሱ ጋር ተወያይተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የዲፕሎማቶች ማኀበር መመስረት ለብሔራዊ ጥቅም መከበር የጎላ ጠቀሜታ አለው – አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ Mikias Ayele Dec 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ኅዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዲፕሎማቶች ማኀበር መመስረት ለብሔራዊ ጥቅም መከበር የጎላ ጠቀሜታ አለው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ተናገሩ፡፡ ሀገራቸውን በውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነትና በልዩ ልዩ ሃላፊነት ሲያገለግሉ የነበሩ የቀድሞ…
የሀገር ውስጥ ዜና የ“መደመር ትውልድ” መፅሐፍ በፓኪስታናውያን ዘንድ ዝናው እየጨመረ መሆኑ ተነገረ Alemayehu Geremew Dec 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ኅዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “የመደመር ትውልድ” የተሠኘው የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የእንግሊዝኛው ትርጉም መፅሐፍ በመላው ፓኪስታናውያን ዘንድ ዝናን እያተረፈ መሆኑ ተነገረ፡፡ “የመደመር ትውልድ” የተሠኘው የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) 3ኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቻይና የግብርና ምርታማነትን ለማሳደግ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች Feven Bishaw Dec 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በኢትዮጵያ የግብርና ምርታማነት እንዲጨምር ድጋፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል በቻይና የብሔራዊ ኮንግረስ ፓርቲ የግብርናና ገጠር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ተናገሩ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባኤ ሎሚ በዶ ከቻይና ኮንግረስ ፓርቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሕገ-ወጥ መንገድ ፓስፖርት ከመስጠት ጋር ተያይዞ በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ 13 ግለቦች ላይ የክስ መመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ Feven Bishaw Dec 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ለውጭ ሀገር ዜጎች ተሰጥቷል በተባለ ሕገ-ወጥ ፓስፖርት ጋር ተያይዞ በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ ደላሎች ናቸው የተባሉ 13 ግለቦች ላይ የ15 ቀን ክስ መመስረቻ ጊዜ ለዐቃቤ ሕግ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገራዊ ምክክር ዙሪያ ከልማት አጋሮች ጋር የሚደረገው ውይይት አራተኛው ዙር ተካሄደ Tamrat Bishaw Dec 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አራተኛው ዙር ውይይት በሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እና በልማት አጋሮች መካከል ከገንዘብ ሚኒስቴር አመራሮች እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የኢትዮጵያ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት ጋር ተካሂዷል። በፈረንጆቹ ሕዳር 29 ቀን 2023…
የሀገር ውስጥ ዜና የበርበሬ ምርት በስፋት ለገበያ እየቀረበ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል አስታወቀ Melaku Gedif Dec 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ኅዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የበርበሬ ምርት በስፋት ለገበያ እየቀረበ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የቡና እና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ሃላፊ አቶ ተፈራ ዘርፉ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት÷ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የወባ በሽታን ለመከላከል የኬሚካል ርጭት እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Dec 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የወባ በሽታን አስቀድሞ ለመከላከል የጸረ ወባ ትንኝ ኬሚካል ርጭት እየተካሄደ መሆኑን የክልሉ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ከሐምሌ ወር 2016 ዓ.ም ጀምሮ በክልሉ የተለያዩ የጤና ተቋማት በተካሄደ ምርመራ…
የሀገር ውስጥ ዜና 18ኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በተለያዩ ክልሎች እየተከበረ ነው Amele Demsew Dec 1, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 21 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 18ኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በተለያዩ ክልሎች በክልል ደረጃ በመከበር ላይ ይገኛል ፡፡ በሐረሪ ክልል በክልል ደረጃ 18ኛው የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል እየተከበረ ነው። በዓሉ "ብዝሓነትና እኩልነት ለሀገራዊ…