የሀገር ውስጥ ዜና ከ28 ነጥብ 6 ቢሊየን በላይ ብር ከታክስ ስወራ ማዳን መቻሉ ተገለጸ Amele Demsew May 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 10 ወራት ገቢዎች ሚኒስቴር ከ28 ነጥብ 6 ቢሊየን በላይ ብር ከታክስ ስወራ ማዳን መቻሉ አስታወቋል፡፡ የሚኒስቴሩ የታክስ ኦዲት ዳይሬክተር ብርሃኑ አበበ ባለፉት 10 ወራት 6 ሺህ 716 ታክስ ከፋዮችን ኦዲት ለማድረግ አቅዶ 6 ሺህ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በምሥራቅ አፍሪካ ተጎጂዎችን ለመደገፍ የሚውል 2 ነጥብ 4 ቢሊየን ዶላር መገኘቱ ተነገረ Alemayehu Geremew May 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በምሥራቅ አፍሪካ የሚያደርገውን እርዳታ ለመደገፍ የሚውል 2 ነጥብ 4 ቢሊየን ዶላር አገኘ። የተገኘው ገንዘብ ድርጅቱ ኢትዮጵያን ጨምሮ በኬንያ እና ሶማሊያ ለሚገኙ ወደ 32 ሚሊየን የሚጠጉ ዜጎች ድጋፍ ለማድረግ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ፑቲን ለአፍሪካ ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Amele Demsew May 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን ለአፍሪካ ሀገራት መሪዎች እና መንግስታት እንዲሁም ህዝቦች "ለአፍሪካ ቀን የእንኳን አደረሳችሁ" ሲሉ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የአፍሪካ ህብረት የተመሰረተበት 60ኛ ዓመት በዛሬው ዕለት ኢትዮጵያን ጨምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif May 25, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቺን ጋንግ ጋር ተወያዩ። ሚኒስትሮቹ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ሲ ጂ ቲ ኤን ዘግቧል። በውይይታቸው ወቅት አቶ ደመቀ መኮንን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ቀን በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው Melaku Gedif May 25, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ቀን በኢትዮጵያ አዲስ አበባ እና በተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት እየተከበረ ነው፡፡ የአፍሪካ ቀን የቀድሞ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የአሁኑ የአፍሪካ ህብረት በፈረንጆቹ 1963 መመስረትን ተከትሎ ነው በየዓመቱ የሚከበረው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች ከኮሎራዶ የጥቁር ሴቶች የፖለቲካ እንቅስቃሴ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Feven Bishaw May 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ዴንቨር በነበራቸው ቆይታ ከኮሎራዶ የጥቁር ሴቶች የፖለቲካ እንቅስቃሴ ፕሬዚዳንት ቢያንካ ኤመርሰን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው÷ የሴቶች የፖለቲካ ተሳትፎን ማሳደግ እና ማብቃት ላይ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ታዋቂዋ የፖፕ ሙዚቃ አቀንቃኟ ቲና ተርነር በ83 አመቷ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች Mekoya Hailemariam May 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ታዋቂዋ የፖፕ ሙዚቃ አቀንቃኟ ቲና ተርነር ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች። በፈረንጆቹ በ1980ዎቹ የፖፕ አቀንቃኝ ለመሆን የበቃችው እውቋ የሮክ እና የሮል ኮከብ ቲና ተርነር ከረዥም ህመም በኋላ በ83 አመቷ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች።…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሙስጠፌ መሐመድ በፋፈን ዞን ለሚገነባው የመንገድ ፕሮጀክት የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ Shambel Mihret May 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሐመድ በፋፈን ዞን በ45 ሚሊየን ብር ወጪ ለሚገነባው የቡላለሌ-አንተር-ሀረዋ የመንገድ ፕሮጀክት የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ። በርዕሰ መስተዳድሩ የተመራ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎች ልዑካን ቡድን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሞስኮ ትምህርት ቤቶች ከመስከረም ጀምሮ ሊሰጥ ነው Tamrat Bishaw May 24, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞስኮ ትምህርት ቤቶች ከመስከረም ጀምሮ አማርኛ ቋንቋ ማስተማር ሊጀመር መሆኑ ተገለጸ፡፡ ጉዳዩን አስመልክቶ የስፑትኒክ አለም አቀፍ የዜና አገልግሎት ድርጅት እና ሬዲዮ÷ በሩሲያ - አፍሪካ የኢኮኖሚ ትብብር ተስፋዎች ዙሪያ ውይይት አካሂዷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ “የሰላም ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኅብረት” ተመሠረተ Shambel Mihret May 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ሰላም ዙሪያ የሚሰሩ 50 ሀገር በቀል ግብረ ሰናይ ድርጅቶች "የሰላም ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኅብረት" በይፋ መሰረቱ። የሰላም ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኅብረት ዛሬ ሲመሰረት ሦስት የጠቅላላ ጉባዔ እና ሰባት የቦርድ አባላትን…