Fana: At a Speed of Life!

ቻይና የኮምፒውተር ቁሶች ከአሜሪካው “ማይክሮን” እንዳይገቡ አገደች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካውን የኮምፒውተር ቁሶች አምራች “ማይክሮን” ምርቶች ወደ ሀገሯ እንዳይገቡ ቻይና አገደች፡፡ በተለይ በኩባንያው የሚመረቱ የኮምፒውተር “ሜሞሪ ካርዶች” ለብሔራዊ ደኅንነቷ ሥጋት መሆናቸውን ጠቁማ ማገዷን የዘገበው አናዱሉ ነው፡፡ በቻይና…

አቶ ደመቀ መኮንን የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በሳይንስ ሙዚየም የተዘጋጀውን የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይ ጎበኝተዋል። አቶ ደመቀ መኮንን በጉብኝት ወቅት እንዳሉት÷ እንደ ሀገር ግብርናውን ለማዘመን በርካታ ስራዎች እየተሰሩ…

ሜ/ጀኔራል ክንፈ ዳኘው የመንግስት ስራን በማያመች አኳኃን መምራት የሙስና ወንጀል ክስ ጥፋተኛ ተባሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጀኔራል ክንፈ ዳኘው ከ11 ራዳሮች ግዢ ጋር ተያይዞ በቀረበባቸው ስልጣንን ያለአግባብ የመጠቀም የሙስና ወንጀል ክስ ጥፋተኛ ተብለዋል፡፡   የጥፋተኝነት…

በኢትዮጵያ የተ. መ. ድ. ዋና ተጠሪና የሰብአዊ ድጋፍ ዋና አስተባባሪ ሽኝት ተደረገላቸው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የ ተ. መ. ድ. ዋና ተጠሪና የሰብአዊ ድጋፍ ዋና አስተባባሪ ዶ/ር ካትሪን ሶዚ የአገልግሎት ዘመናቸውን በማጠናቀቃቸው በኢፌዴሪ የአደጋ ሥጋት አመራር ኮሚሽን ሽኝት ተደረገላቸዋል፡፡ በሽኝት ፕሮግራሙ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አምባሳደር ዶ/ር …

ከ20 በላይ ኩባንያዎች ወደ ግል በሚዞሩ ስኳር ፋብሪካዎች ጨረታ ላይ ለመሳተፍ ፍላጎት አሳዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ20 በላይ ኩባንያዎች ወደ ግል እንዲዛወሩ ጨረታ የወጣባቸውን የስኳር ፋብሪካዎች ለመግዛት ፍላጎት ማሳየታቸው ተገለፀ፡፡ በመንግስት ባለቤትነት የተያዙ 8 የስኳር ፋብሪካዎችን ወደ ግሉ ለማዞር መንግስት እ.ኤ.አ. ነሐሴ 2022 ዓለም አቀፍ ጨረታ…

ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ከካናዳ ዓለም አቀፍ የልማት ሚኒስትር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ከካናዳ ዓለም አቀፍ የልማት ሚኒስትር ሃርጂት ሳጃን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ ላይ እየተሰሩ ያሉና ውጤት የተመዘገበባቸውን የግብርና ልማት ስራዎችን ለካናዳ…

240 ሺህ ለሚደርሱ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመራቂዎች የመውጫ ፈተና ሊሠጥ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 240 ሺህ ለሚደርሱ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች በበይነ-መረብ የመውጫ ፈተና ለመሥጠት መዘጋጀቱን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ እንደገለጹት ÷ በ2015 ዓ.ም በመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም…

የአማራ ክልል የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች የግብርና እና ሳይንስ አውደ ርዕይን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች እና የግብርና ባለሙያዎች በሳይንስ ሙዚየም በመገኘት በግብርና ሚኒስቴር የተዘጋጀውን የግብርና እና ሳይንስ አውደ ርዕይ ጎብኝተዋል። ዐውደ ርዕዩ ፥ የቴክኖሎጂ ዕውቀትን ለማሸጋገርና እና ምርታማነትን…

የአረብ ሊግ ሀገራት በሕዳሴ ግድብ ላይ የሚያደርጉት ጣልቃ ገብነት ተቀባይነት የለውም- ጋዜጠኛና ተንታኝ ኩንጉ አል ማሃዲ አዳም

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታን በተመለከተ የአረብ ሊግ ሀገራት የሚያደርጉት ጣልቃ ገብነት ተቀባይነት የለውም ሲል ኡጋንዳዊው ጋዜጠኛና ተንታኝ ኩንጉ አል ማሃዲ አዳም አስተያየቱን ሰጠ፡፡ ጋዜጠኛ አል ማሃዲ የአረብ ሊግ ሀገራት የግብፅ ቃል…

ኢትዮጵያ የበለጸገች አፍሪካን ለመፍጠር የምታበረክተውን አስተዋጽዖ አጠናክራ ትቀጥላለች – አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያም የበለጸገችና አንድነቷ የተጠናከረች አፍሪካን ለመፍጠር የምታበረክተውን አስተዋጽዖ አጠናክራ እንደምትቀጥል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ። የአፍሪካ ኅብረት 60ኛ ዓመትን ምክንያት በማድረግ በአፍሪካ አመራር…