Fana: At a Speed of Life!

በክልሉ እየተካሄደ ያለው የኢንቨስትመንት ዘርፍ ውጤታማ ነው – አቶ ርስቱ ይርዳ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ከዚህ ቀደም ለእርሻ አገልግሎት ያልዋሉ ለም መሬቶችን ለአልሚ ባለሃብቶች በመስጠት እየተካሄደ ያለው የኢንቨስትመንት ዘርፍ ተስፋ ሰጪ ውጤት ታይቶበታል ሲሉ አቶ ርስቱ ይርዳ ገለጹ፡፡ አቶ ርስቱ ይርዳ÷ በጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ…

አቶ ደመቀ መኮንን የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠናን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በድሬዳዋ ከተማ የሚገኙትን የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና፣ የድሬዳዋ ደረቅ ወደብ እና ድሬዳዋ ሞተርስን ጎብኝተዋል። የቢዝነስ ተቋሞቱ በዋናነት ÷ በመኪና መገጣጠም፣ በጨርቃ ጨርቅ፣…

ሕገ ወጥ ምንዛሬ ሲፈፅም ነበር የተባለ ግለሰብ ከተለያዩ ሀገራት ገንዘቦች ጋር በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ ሕገ ወጥ የገንዘብ ምንዛሬ ሲፈፅም ነበር የተባለ ግለሰብ ከተለያዩ ሀገራት ገንዘቦች ጋር በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ልዩ ቦታው ጎላጉል አውራሪስ ሆቴል ጀርባ አካባቢ በተደረገ ክትትልና ፍተሻ…

በካናዳ የተከሰተው ሰደድ እሳት ከ7 ሚሊየን ሄክታር በላይ ደን አቃጠለ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በካናዳ የተከሰተው ሰደድ እሳት እስካሁን 7 ነጥብ 2 ሚሊየን ሄክታር በላይ ደን ማቃጠሉ ተሰምቷል፡፡ ይህም ክስተቱን እስከ አሁን ታይቶ የማይታወቅ የሰደድ እሳት አደጋ አድርጎታል ነው የተባለው፡፡ ሀገሪቱ ለሰደድ እሳት አደጋ ቅድመ ዝግጅት እና…

በአብርሆት ቤተመጻሕፍት የዲጂታላይዝ አገልግሎት ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአብርሆት ቤተ መጻህፍት የዲጂታላይዝ አገልግሎት ስራን አስጀመሩ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ “ዛሬ በአብርሆት ቤተመጻሕፍት የዲጂታላይዝ አገልግሎት ስራን አስጀምረናል”…

ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና በአቻ ውጤት ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ በአንድ አቻ ውጤት ተለያዩ፡፡ በአዳማ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደውየ28ኛ ሣምንት መርሐ ግብር÷ 9 ሰዓት ላይ ኢትዮጵያ ቡና ከቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫውተዋል፡፡…

በሕገወጥ የወርቅ ምርትና ግብይት ተሳትፎ ነበራቸው የተባሉ 32 የመንግሥት ኃላፊዎችና የጸጥታ አመራሮች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕገወጥ የወርቅ ምርት፣ ግብይትና ዝውውር ተሳትፎ ነበራቸው የተባሉ 32 የመንግሥት ኃላፊዎች፣ የጸጥታ መዋቅር አመራሮችና አምራቾች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የብሔራዊ መረጃና…

በአማራ ክልል በውል እርሻ ስምምነት ከግማሽ ሚሊየን በላይ ሄክታር መሬት እንደሚለማ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ በውል እርሻ ስምምነት አተገባበር ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል። የቢሮው ም/ሃላፊ አቶ አጀበ ስንሻው÷መድረኩ በውል እርሻ የሚመረቱ ሰብሎች ምርትና ምርታማነትን ለመጨመር ፣ የግብይት ችግርን ለመፍታት እና…

በሰሜን ሸዋ ዞን የህብረተሠቡን ሠላም ለማናጋት ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የጥፋት ቡድኑ አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ሸዋ ዞን ከነፍስ ወከፍ እስከ ቡድን መሣሪያ ዲሽቃ በመታጠቅ የህብረተሰቡን ሠላም ለማናጋት ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የጥፋት ቡድኑ አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ የጥፋት ቡድኑ አባላት በዞኑ ፀጥታ ኃይልና በመከላከያ ሠራዊቱ…

የወሰን ተሻጋሪ በጎ ፈቃደኞች የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር አከናወኑ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የወሰን ተሻጋሪ የክረምት ወራት የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተሳታፊ ወጣቶች በአጋሮ ከተማ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በይፋ አስጀምረዋል፡፡ መርሐ ግብሩ “በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ” በሚል መሪ ሐሳብ ነው የተጀመረው፡፡ በዛሬው መርሐ ግብር…