“የወል እውነቶችን በማጽናትና ልዩነቶችን በንግግር በመፍታት ሰላማችንን ማስቀጠል ይገባል” – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “የወል እውነቶችን በማጽናት፤ ልዩነቶችን በንግግር በመፍታት ሰላማችንን ማስቀጠልና ማጽናት አለብን” ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ።
በአዲስ አበባ ከተማ "መፍጠንና መፍጠር፤ የወል እውነቶችን የማፅናት ቀጣይ የትግል…