Fana: At a Speed of Life!

የሩሲያ-አፍሪካ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሔደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ የሩሲያ ኤምባሲ እና በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሩሲያ ማህበር (ዩኤንኤ-ሩሲያ) ከተመድ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ሩሲያ-አፍሪካ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሔደ ነው። በፎረሙ ላይ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር…

በ2014 በጀት ዓመት ከ15 ቢሊየን ብር በላይ ውዝፍ ተሰብሳቢ ሒሳብ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ተቋማት ከ15 ቢሊየን ብር በላይ ውዝፍ ተሰብሳቢ ሒሳብ መገኘቱን የፌደራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት የ2014 በጀት ዓመት ሪፖርት አመላከተ። በወቅቱ ያልተወራረደ ውዝፍ ተሰብሳቢ ሒሳብን በተመለከተ ኦዲት በተደረጉ 131…

የኢድ-አል አድሃ (አረፋ) በዓልን ምክንያት በማድረግ ነገ ማለዳ 9 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢድ-አል አድሃ (አረፋ) በዓልን ምክንያት በማድረግ ነገ ማለዳ 9 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ነገ ሰኔ 21 ቀን 2015 ዓ.ም የሚከበረውን የኢድ-አል አድሃ (አረፋ) በዓልን ምክንያት በማድረግ ማለዳ 12 ሰዓት ላይ…

በለስልጣኑ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለመውጫ ፈተና አስፈላጊውን ዝግጅት እንዲያጠናቅቁ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ለመውጫ ፈተና ለተማሪዎች አስፈላጊውን መረጃ ያላደረሱ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዝግጅታቸውን በፍጥነት እንዲያጠናቅቁ አሳስቧል፡፡ ባለስልጣኑ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ÷የመጀመሪያ ዲግሪ የመውጫ…

ዓለም አቀፉ የትምህርት ትብብር ተቋም የመጀመሪያ ልዩ ጉባዔውን በኢትዮጵያ ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የትምህርት ትብብር ተቋም (ኦኢሲ) የመጀመሪያ ልዩ ጉባዔውን ዛሬ በአዲስ አበባ ማካሄድ ጀምሯል። በጉባዔው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ የዓለም አቀፉ የትምህርት ትብብር ተቋም ዋና ፀሐፊ ሼክ መንሱር…

ኮሚቴው የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ሥነ ሥርዓት ኮሚቴ ትናንት ባደረገው ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ፡፡ በ28ኛ ሣምንት ፕሪሚየር ሊግ የተደረጉ ግጥሚያዎችን ጨምሮ ሌሎች ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን ሪፖርቶች ከመረመረ በኋላ ነው…

በተለያየ ሙያ የሰለጠኑ የባሕር ኃይል አባላት ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል በተለያየ ሙያ ያሰለጠናቸውን የባሕር ኃይል አባላትን አስመረቀ፡፡ ተመራቂዎቹ  በናቪጌሽን፣ ኤሌክትሪሲቲ፣ በኮሙኒኬሽን፣ በአርማመንትና በሌሎች መሰል ሙያዎች በሀገር ውስጥና በውጭ የሰለጠኑ መሆናቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡…

በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሀገራዊ ምክክሩ በንቃት እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሀገራዊ ምክክሩ ላይ በንቃት እንዲሳተፉ ጥሪ አቀረበ፡፡ ኮሚሽኑ ጉዳዩን አስመልክቶ ባስተላለፈው መልዕክት÷በኢትዮጵያ በተለያዩ የፖለቲካ እና የሃሳብ መሪዎች…

ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር ) ከፈረንሳይ ንግድ ምክር ቤት አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ከፈረንሳይ ንግድ ምክር ቤት አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡ ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር ) ÷ለልዑካን ቡድኑ አባላት ስለ ምዕራፍ ሁለት ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ይዘትና ዝግጅት አስመልክተው ማብራሪያ…

ሕዝበ ሙስሊሙ የአረፋ በዓልን ሲያብር በአንድነት እና በመረዳዳት ሊሆን ይገባል – ሼኽ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝበ ሙስሊሙ የአረፋ በዓልን ሲያብር በአንድነት፣ በመረዳዳትና የተቸገሩ ወገኖችን በመደገፍ ሊሆን  እንደሚገባ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ፕሬዚዳንት ሼኽ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ ገለጹ፡፡ ሼኽ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ÷ለ1 ሺህ 444ኛ ዓመተ…