Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮ-ህንድ ግንኙነት በስትራቴጂክ አጋርነት አዲስ ከፍታ ላይ ደርሷል – ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ እና ህንድ ግንኙነት በስትራቴጂክ አጋርነት አዲስ ከፍታ ላይ ደርሷል አሉ፡፡ የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በዚህ ሳምንት የሁለቱን ሀገራት ትብብር ለማጠናከር…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼኽ ሞሃሙድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼኽ ሞሃሙድን ለአንድ ቀን የሥራ…

የኢትዮጵያን የእስልምና ጉዞ ከመነሻ እስካሁን የሚያሳይ ሙዝዬም ያደራጀው ቢላሉል ሐበሺ…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መካኒሳ አካባቢ የሚገኘውን ቢላሉል ሐበሺ በዛሬው ዕለት ጎብኝተዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ እንዳሉት ÷ ቢላሉል ሐበሺ የኢትዮጵያ ታሪክ አካል የሆነውን…

በአማራ ክልል የዓሣ ኃብት ልማት ሽፋንን ለማሳደግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል እንሰሳትና ዓሣ ሀብት ልማት ቢሮ በክልሉ የዓሣ ኃብት ልማት ሽፋንን ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ። በቢሮው የዓሣ ቴክኖሎጂ ባለሙያ አበበ ፋንታሁን እንዳሉት፤ ክልሉ ለዓሣ ኃብት ልማት ምቹ የከርሰ ምድርና ገጸ ምድር ውሃ…

የኮት ዲቯር የሰላም አምባሳደር የቀድሞው የቼልሲ ኮከብ ዲዲየር ድሮግባ…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከአፍሪካ የምንጊዜም ምርጥ ተጫዋቾች መካከል አንዱ የሆነው የቀድሞው የቼልሲ ኮከብ ዲዲየር ቬስ ድሮግባ የተወለደው በፈረንጆቹ 1978 በኮትዲቯር አቢጃን ነው፡፡ ከአብዛኞቹ ስኬታማ ተጫዋቾች በተቃራኒ ፕሮፌሽናል እግር ኳስን ዘግየት ብሎ የጀመረው…

የወል ትርክቶችን መገንባት የሚያስችሉ ፕላትፎርሞች ተቀርጸው ወደ ሥራ ገብተዋል – የሰላም ማኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከፋፋይ ትርክቶችን በማስወገድ የጋራ ትርክቶችን መገንባት የሚያስችሉ ፕላትፎርሞች ተቀርጸው ወደ ሥራ ገብተዋል አለ የሰላም ማኒስቴር። "የትምህርት ማሕበረሰብ ለሰላም "በሚል መሪ ሃሳብ ሀገር አቀፍ ኮንፈረንስ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው።…

አማራ ባንክና ወጋገን ካፒታል ኢንቨስትመንት ባንክ በሰነደ ሙዓለ ንዋይ ምዝገባ ላይ በትብብር ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አማራ ባንክ እና ወጋገን ካፒታል ኢንቨስትመንት ባንክ በሰነደ ሙዓለ ንዋይ ምዝገባ ላይ በትብብር መስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል። የአማራ ባንክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዮሐንስ አያሌው (ዶ/ር) በፊርማ ሥነ ሥርዓቱ ወቅት እንዳሉት÷…

በኦሮሚያ ክልል የአምራች ነጋዴ የገበያ ትስስርን ለማሳለጥ …

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ንግድ ቢሮ በክልሉ በአምራቾች እና በነጋዴዎች መካከል ያለውን የገበያ ትስስር ለማሳለጥ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ፡፡ የቢሮው ምክትል ኃላፊ አንዷለም አበበ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በክልሉ በግብርና፣ በኢንዱስትሪ እና ሌሎች…

በባህርዳር ሰባት አዳዲስ ኢንዱስትሪዎች ስራ ጀምረዋል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በባህርዳር ከተማ በ2018 በጀት ዓመት ብቻ ሰባት አዳዲስ ኢንዱስትሪዎች ስራ መጀመራቸው ተመላከተ። የአምራች ኢንዱስትሪ ብሔራዊ አማካሪ ኮሚቴ በከተማዋ የሚገኙ አምራች ኢንዱስትሪዎችን የስራ እንቅስቃሴ እየጎበኘ ነው። ጉብኝቱ የአማካሪ…

በደብረ ብርሃን 10 ሺህ 980 ለሚሆኑ ዜጎች የምግብ ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

በደብረ ብርሃን ከተማ 52 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ሰብዓዊ እርዳታ ለሚሹ 10 ሺህ 980 ዜጎች የምግብ እና የተለያዩ ቁሳቁስ ድጋፍ ተደርጓል፡፡ ድጋፉን ያደረገው የኢትዮጵያ አዲስ ኪዳን መጥምቃዊት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን መሆኑ ተገልጿል፡፡ የምግብና ቁሳቁስ ድጋፉን የልማት ኮሚሽኑ…