Fana: At a Speed of Life!

የሰው ልጅ ከተፈጥሮ ተነጥሎ መኖር አይችልም – አቶ ኩመራ ዋቅጅራ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰው ልጅ ከተፈጥሮ ተነጥሎ መኖር አይችልም አሉ የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ኩመራ ዋቅጅራ። አቶ ኩመራ ዋቅጅራ በተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ከ30 ዓመታት በላይ በባለሙያነትና በአመራርነት አገልግለዋል።…

ኃላፊነት የጎደለው የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀምና መፍትሄዎቹ…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከባህል፣ ከእሴትና ሥነምግባር ያፈነገጠ ኃላፊነት የጎደለው የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም መፍትሄ ሊበጅለት ይገባል አሉ ምሁራን። ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ያነጋገራቸው ምሁራን ከባህልና እሴት ያፈነገጡ ይዘቶችን የሚያጋሩ የማህበራዊ ሚዲያ ይዘት ፈጣሪዎች…

የመንግሥት ሰራተኞች እና ጡረተኞችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የጤና መድኅን ስርዓት ለመተግበር …

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግሥት ሰራተኞች እና ጡረተኞችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የማህበራዊ ጤና መድኅን ስርዓት ለመተግበር እየተሰራ ነው አለ የኢትዮጵያ ጤና መድኀን አገልግሎት። የኢትዮጵያ ጤና መድኀን አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር ያምሮት አንዱዓለም ከፋና ፖድካስት ጋር…

ኢትዮጵያ በወርልድ ቴኳንዶ ወንዶች የወርቅ ሜዳልያ አገኘች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ‎አብረሃም አዱኛ በወርልድ ቴኳንዶ ወንዶች 51 ኪሎ ግራም ውድድር ለኢትዮጵያ የወርቅ ሜዳልያ አስገኝቷል፡፡ በአንጎላ ሉዋንዳ እየተደረገ በሚገኘው 4ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ጨዋታ አብረሃም አዱኛ ግብፃዊውን ማዚን አህመድን 2-0 በማሸነፍ ነው የወርቅ…

ጎንደር የምትጠብቀው ሰው ሰራሽ ሀይቅ እውን ሊሆን ተቃርቧል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በመገጭ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት አማካኝነት በጎንደር የሚፈጠረው ሰው ሰራሽ ሀይቅ እውን ሊሆን ተቃርቧል፡፡ 870 ሄክታር መሬት በሚሸፍን ቦታ ላይ ያረፈው የመገጭ ግድብ 180 ሚሊየን ሜትር ኪዩብ ውሀ የመያዝ አቅም አለው፡፡…

በምስራቅ ሀረርጌ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ9 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሀረርጌ ዞን ቀርሳ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የዘጠኝ ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡ የዞኑ ፖሊስ መምሪያ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ኃላፊ ረዳት ኢንስፔክተር ካሳዬ አበበ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለጹት፥ በወረዳው ልዩ ቦታው…

ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ የገቢና ወጪ ምርቶች ትራንስፖርትን ይበልጥ ለማቀላጠፍ…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ የገቢና ወጪ ምርቶች ትራንስፖርትን ይበልጥ የተቀላጠፈ ለማድረግና ዘርፈ ብዙ ትስስራቸውን አጠናክሮ ለማስቀጠል ቁርጠኛ መሆናቸውን አረጋግጠዋል፡፡ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ…

የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፉ ለብሔራዊ ጥቅም መከበር ሚናውን እንዲወጣ ይሰራል – ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ዘርፉ ለብሔራዊ ጥቅም መከበር እና ለሀገራዊ አንድነት መረጋገጥ የበኩሉን ሚና እንዲወጣ ይሰራል አሉ። ርዕሰ መስተዳድሩ ዘርፉን ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ…

ኢትዮጵያ ፍልሰተኞችን በማስተናገድ ዓለም አቀፋዊ ግዴታዋን እየተወጣች ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ኢትዮጵያ ፍልሰኞችን ተቀብላ በማስተናገድና ማኅበራዊ አገልግሎት እንዲያገኙ በማድረግ ዓለም አቀፋዊ ግዴታዋን እየተወጣች ነው አሉ ። ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ቀን በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ…

ትልቅ መነቃቃት የፈጠረው የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን መቋቋም

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዋሽ ካፒታል አክሲዮን ማህበር በአዲሱ የካፒታል ገበያ ማዕቀፍ በይፋ ሥራ ጀምሯል። የአክሲዮን ማህበሩ የቦርድ ሰብሳቢ እና የአዋሽ ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚ ፀሐይ ሽፈራው በሰጡት መግለጫ እንዳሉት፤ ኢትዮጵያ በፋይናንስ ዘርፍ በታሪክ ለመጀመሪያ…