Fana: At a Speed of Life!

የኢቢሲ ም/ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አብዱራህማን ሩቤ ስርዓተ ቀብር ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ የነበሩት አቶ አብዱራህማን ሩቤ ስርዓተ ቀብር በኮልፌ ሙስሊም መካነ መቃብር ተፈጽሟል። አቶ አብዱራህማን ባደረባቸው ሕመም ምክንያት በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ነው በዛሬው…

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ27 ቢሊየን ብር በላይ የብድር ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ27 ቢሊየን ብር በላይ የብድር ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ በፊርማ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው እንዳሉት፤ አየር መንገዱ በዓለም አቀፍ…

ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 አካታች የቴክኖሎጂ እድገትና ፈጠራን ለማፋጠን…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 አካታች የቴክኖሎጂ እድገትና ፈጠራን ያግዛል አሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሙሉቀን ቀሬ፡፡ ሚኒስቴር ዴኤታው በዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ላይ ባደረጉት ገለጻ፥ እቅዱ የምናልማት ኢትዮጵያ…

የኬንያ ፕሬዚዳንት ለሥራ ጉብኝት ኢትዮጵያ መጡ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ መጥተዋል። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ እንዳመለከተው፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ የመጡትን የኬንያ…

ዲጂታል የወሳኝ ኩነትና የነዋሪነት አገልግሎት ስርዓት በ2030…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2030 ዲጂታል ኢትዮጵያ የእቅድ ግብዓቶች መካከል አንዱ ዲጂታል የወሳኝ ኩነት እና የነዋሪነት አገልግሎት ስርዓት ነው፡፡ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ታዬ ግርማ (ዶ/ር) አገልግሎቱን አስመልክተው…

ከጊዜ ወደ ጊዜ የፌዴራል ተቋማት ኢትዮጵያን እየመሰሉ የመጡበት ሁኔታ ተፈጥሯል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ባለፉት ዓመታት በተሰሩ አካታችና አሳታፊ ስራዎች የፌዴራል ተቋማት ኢትዮጵያን እየመሰሉ የመጡበት ሁኔታ ተፈጥሯል አሉ፡፡…

ከ33 ሺህ በላይ የፌደራል ግብር ከፋዮች በኤሌክትሮኒክስ ዘዴ ክፍያ ፈጽመዋል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ33 ሺህ በላይ የፌደራል ግብር ከፋዮች በኤሌክትሮኒክስ የክፍያ ዘዴ አማካኝነት ክፍያ ፈጽመዋል አሉ የገቢዎች ሚኒስትር ዴኤታ ዳዊት ውብሸት፡፡ ሚኒስቴር ዴኤታው ዳታን መሰረት ያደረገ የገቢ አሰባሰብ ስርዓት ለመገንባትና ዲጂታላይዜሽንን እውን…

በአፍሪካ ዋንጫ ዛሬ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞሮኮ አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ ዛሬ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በዕለቱ የመጀመሪያ መርሐ ግብር በምድብ ሦስት የሚገኙት ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እና ቤኒን ቀን 9 ሰዓት ከ30 ይገናኛሉ፡፡ በዚሁ ምድብ…

የኢቢሲ ም/ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አብዱራህማን ሩቤ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው እያገለገሉ የነበሩት አቶ አብዱራህማን ሩቤ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። አቶ አብዱራህማን ባደረባቸው ሕመም ምክንያት በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ነው በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም…

በአፍሪካ ዋንጫ ደቡብ አፍሪካ አንጎላን አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ሁለት የመጀመሪያ ጨዋታ ደቡብ አፍሪካ አንጎላን 2 ለ 1 በማሸነፍ መርሐ ግብሩን በድል ጀምራለች፡፡ የደቡብ አፍሪካን የማሸነፊያ ግቦች ኦስዊን አፖሊስ እና ለይል ፎስተር ከመረብ ሲያሳርፉ፥ የአንጎላን…