Fana: At a Speed of Life!

የፌደራል ተቋማት ዋነኛ ተልዕኮ የመደመር መንግሥትን እሳቤ ተግባራዊ ማድረግ ነው – ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደራል ተቋማት ዋነኛ ተልዕኮ የመደመር መንግሥትን እሳቤ ተግባራዊ ማድረግ ነው አሉ የብልፅግና ፓርቲ የፌዴራል ተቋማት አደረጃጀት ፖለቲካ ዘርፍ ሰብሳቢ ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)፡፡ ለብልፅግና ፓርቲ የፌዴራል አደረጃጀት አመራሮች የውስጠ ፓርቲ…

በመዲናዋ የውስጥ ለውስጥ መንገዶችን በሚያጥሩ አካላት ላይ ርምጃ ይወሰዳል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የውስጥ ለውስጥ እና አቋራጭ መንገዶችን በሚያጥሩ ነዋሪዎችና ተቋማት ላይ ርምጃ ይወሰዳል አለ። ባለስልጣኑ በመንገዶች ላይ ያጋጠሙ ችግሮችን ለመፍታትና የጋራ መፍትሔ ለማስቀመጥ ከባለድርሻ አካላት ጋር…

የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ስምንተኛ ሳምንት ውድድር ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተወዳጁ ፋና ላምሮት የባለተሰጥዖ ድምፃውያን ውድድር ምዕራፍ 21 ስምንተኛ ሳምንት ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል። በሳምንቱ የምድብ ሁለት 5 ተወዳዳሪዎች ራሳቸው የመረጧቸውን ሁለት ሙዚቃዎች ከዛየን ባንድ ጋር ያቀርባሉ። ከተወዳዳሪዎቹ መካከል አንዱ…

ለሀገር ልማት የታማኝ ግብር ከፋዮች ሚና የላቀ ነው – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሀገር ዕድገት እና ልማት የታማኝ ግብር ከፋዮች ሚና የላቀ ነው አሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ፡፡ ‘ግብር ለሀገር ክብር’ በሚል መሪ ሃሳብ በአርባ ምንጭ ከተማ ለክልሉ ታማኝ ግብር ከፋዮች በዛሬው ዕለት የማበረታቻ…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለአርሶ አደሮች የግብርና ብድር አገልግሎት አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ‎የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለባለአነስተኛ ይዞታና ለተደራጁ አርሶ አደሮች የሚሰጥ የግብርና ብድር አገልግሎት በዛሬው ዕለት አስጀምሯል። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የግብርና ሚኒስትር ዴዔታ መለስ መኮንን (ዶ/ር)፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት…

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የኦፓል ግብይት ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ‎የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ኦፓልን ጨምሮ የተለያዩ ማዕድናትን ለማገበያየት የሚያስችል ዝግጅት አድርጌአለሁ አለ። የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መርጊያ ባይሳ እንዳሉት፤ ተቋሙ ግብይትን በማዘመንና በግልጽነት መርሆዎች በመምራት የሀገሪቱን…

አስቶን ቪላን ወደቀደመ ታሪኩ እየመለሱት የሚገኙት ኡናይ ኢምሬ…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አስቶን ቪላን ወደቀደመ ከፍታው እየመለሱ በሚገኙት አሰልጣኝ ኡናይ ኢምሬ ደማቅ ድሎችን እየተቀዳጁ ደስታን በማጣጣም ላይ የሚገኙት የክለቡ ደጋፊዎች "የምንፈልገውን የሚያውቅ ምርጥ አሰልጣኝ አግኝተናል" የሚል መልዕክት ያለው ሕብረ ዜማቸው የቪላ ፓርክ…

ጾታዊ ጥቃትን በመከላከል የሴቶችን የልማት ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለማሳደግ መስራት ይገባል- ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለሴቶችና ሕጻናት ደህንነት ዋስትና የምትሰጥ የፍትሕና እኩልነት ተምሳሌት ሀገር እንድትሆን ሁሉም በትኩረት ሊሰራ ይገባል አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ። "ጥቃትን የማይታገስ ማሕበረሰብ ለትውልድ ግንባታ" በሚል መሪ ሃሳብ ላለፉት 16…

ዜጎችን መደበኛ ካልሆነ ፍልሰት ለመጠበቅ ሁሉም የበኩሉን ሚና ሊወጣ ይገባል – ወ/ሮ ሁሪያ አሊ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዜጎችን መደበኛ ካልሆነ ፍልሰት ለመጠበቅ ሁሉም ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን ሚና ሊወጡ ይገባል አሉ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ ሁሪያ አሊ፡፡ ዓለም አቀፉ የፍልሰት ቀን "ፍልሰተኞችን እናክብር፣ የወደፊት ሕይወታቸውን በጋራ…

ኮንትሮባንድና ሕገ ወጥ የመሬት ወረራን ዜሮ ለማድረስ በቁርጠኝነት ይሰራል – የሐረሪ ክልል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኮንትሮባንድ፣ የመሬት ወረራ እና ሕገ ወጥ ግንባታን ዜሮ ለማድረስ በቁርጠኝነት ይሰራል አለ የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት፡፡ ምክር ቤቱ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተሰጡ አቅጣጫ ግቦች አፈጻጸም ዙሪያ መክሯል፡፡ በዚህም…