Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያን ዘላቂ ሰላምና ልማት እውን ለማድረግ ሕብረ ብሔራዊ አንድነትን ማረጋገጥ አስፈላጊ ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን ዘላቂ ሰላምና ልማት እውን ለማድረግ ሕብረ ብሔራዊ አንድነትን ማረጋገጥ ይገባል አሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፡፡ አቶ አደም…

ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 አካታች፣ ሉዓላዊ እና በግልጽ ዓላማ የሚመራ ነው – ሚሪያም አሊ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 አካታች ሉዓላዊ እና በግልጽ ዓላማ የሚመራ ስትራቴጂ ነው አሉ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የዲጂታል አማካሪ ሚሪያም አሊ። ሚሪያም አሊ የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ራዕይ፣ ዓላማ እና ቅድሚያ የሚሰጣቸው ጉዳዮችን…

ምርጫ ቦርድ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ዙሪያ ከፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ዙሪያ ከፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ጋር ተወያይቷል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ረቂቅ የጊዜ ሠሌዳ ጥቅምት 10 ቀን 2018 ዓ.ም ይፋ ማድረጉ ይታወሳል፡፡…

ለቱሪዝም ዘርፉ እድገት ወሳኝ የሆነው የማሕበረሰብ አቀፍ ቱሪዝም …

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ ማሕበረሰብ አቀፍ ቱሪዝም ላይ በትኩረት መስራት ያስፈልጋል አሉ የዘርፉ ባለሙያዎች። በቱሪዝም ሚኒስቴር የስትራቴጂክ ጉዳዮች አማካሪ ቴዎድሮስ ደርበው እንዳሉት÷ የማሕበረሰብ አቀፍ ቱሪዝም ጎብኚዎች ከአካባቢው ነዋሪዎች…

ወጣቶች በአካባቢና ቅርስ ጥበቃ ሥራ ያላቸውን ተሳትፎ ለማሳደግ…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ወጣቶች በአየር ንብረት ለውጥ፣ በአካባቢ ጥበቃ፣ በቅርስ ጥበቃና መከላከል ሥራዎች ላይ ያላቸውን ተሳትፎ ለማሳደግ በትኩረት መስራት እንደሚገባ ተመላክቷል፡፡ በሔሪቴጅ ዎች የኢትዮጵያ ፕሮጀክት ዳይሬክተር ሄለን ዘርአይ እንደሚሉት÷ የአንድ ሀገር…

የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ዋና ራዕዮች …

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ሶስት ቁልፍ መሰረታዊ ራዕዮች ሰንቋል አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ ማጠቃለያ እና የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ይፋዊ…

ኢትዮጵያ ውስጥ 55 ሚሊየን ሰዎች የቴሌብር ተጠቃሚ ሆነዋል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በኢትዮጵያ 55 ሚሊየን ሰዎች የቴሌብር ተጠቃሚ ሆነዋል አሉ፡፡ ከእነዚህም ውስጥ 30 ሚሊየን ያህሉ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ባለቤት መሆን ችለዋል ነው ያሉት፡፡ ዘመኑን የሚመጥን ለውጥ ለማምጣት…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 የመንግሥት ቢሮክራሲ መቀነስ እንዳለበት ያምናል ለዚህም በቁርጠኝነት ይሰራል አሉ። አሁን አንድ ሰው አገልግሎት ለማግኘት በጣም በተራዘመ እና በገንዘብ በታገዘ መንገድ ለመሄድ…

ጠንካራ ተቋም መፍጠር በሀገር ሁለንተናዊ እድገት ውስጥ ወሳኝ ነው – አረጋ ይርዳው (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት አረጋ ይርዳው (ዶ/ር)ጠንካራ ተቋም መፍጠር በሀገር ሁለንተናዊ እድገት ውስጥ ወሳኝ ነው አሉ። አረጋ ይርዳው (ዶ/ር) ከፋና ፖድካስት ጋር በነበራቸው ቆይታ እንዳሉት፥ ተቋም ቀጣይነት ያለው እና ጠንካራ መሰረት ላይ…

ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ደህንነታቸው የተጠበቀ የዲጂታል ስርዓቶች የሚበራከቱበት ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ሉዓላዊ እና ደህንነታቸው የተጠበቀ የዲጂታል ስርዓቶች የሚበራከቱበት ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የብሔራዊ የዲጂታል ትራስፎርሜሽን ምክር ቤት ሊቀ መንበር ተመስገን ጥሩነህ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…