Fana: At a Speed of Life!

339 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 339 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ከየካቲት 27 እስከ መጋቢት 4/2017 ዓ.ም ድረስ በተደረገ ክትትል 281 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር የገቢ እና 57 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር የወጭ…

በአማራ ክልል የሀገራዊ ምክክር አጀንዳ ማሰባሰብ በቅርቡ እንደሚጀመር ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል የተሳታፊዎች ልየታ በመጠናቀቁ የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደትን በቅርቡ እንደሚጀምር አስታወቀ። በክልሉ ባጠረ ጊዜ ውስጥ ወደ አጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ለመግባት ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት እየተደረገ…

የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ላስገነባቸው ትምህርት ቤቶች የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት በተለያዩ ክልሎች 34 የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የተለያዩ ድጋፎችን አድርጓል፡፡ ጽሕፈት ቤቱ 13 ሺህ የትምህርት መርጃ መጻሕፍት፣ 500 መጽሐፍ የተጫነባቸው ታብሌት ኮምፒውተሮች፣ 2 ሺህ 500 የሴቶች ንጽህና…

በሶማሌ ክልል ከ344 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የዋን ዋሽ ፕሮግራም ከ344 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የሚገነባ የአዩን የባለብዙ መንደር የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት በሶማሌ ክልል ኖጎብ ዞን፣ በአዩን ወረዳ ተጀመረ፡፡ በወቅቱ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ…

በናንጂንግ በሚካሄደው የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና 14 ኢትዮጵያዊያን ይሳተፋሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቻይና ናንጂንግ በሚካሄደው የዘንድሮው የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ኢትዮጵያን የሚወክሉ 14 አትሌቶች እንደሚሳተፉ ተገለጸ፡፡ የሁለት ጊዜ የሻምፒዮናው ባለክብር መለሰ ንብረት እና ሳሙኤል ተፈራ በወንዶች 1 ሺህ 500 ሜትር ኢትዮጵያ…

በጊቤ ሶስት የኃይል ማመንጫ ግድብ ከ3 ሺህ ቶን በላይ ዓሣ ተመረተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት ባለፉት ስምንት ወራት በጊቤ ሶስት የኃይል ማመንጫ ግድብ ከ3 ሺህ ቶን በላይ ዓሣ ማምረት መቻሉ ተገለጸ። በቀን በአማካይ ከ500 ኪሎ ግራም በላይ የዓሣ ምርት እየተመረተ መሆኑን በዳውሮ ዞን ግብርና መምሪያ…

የክልሉ ምክር ቤት የአንድ የምክር ቤት አባልን ያለመከሰስ መብት አነሳ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት የአንድን የምክር ቤት አባል ያለመከሰስ መብት አንስቷል፡፡ ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ጉባኤው አቶ ዮሐንስ ተሰማ የተባሉ የምክር ቤት አባልን ያለመከሰስ መብት ማንሳቱ ተገልጿል። የምክር ቤት አባሉ…

ብቁ የሰው ኃይል ከማፍራት ባሻገር ለጥራት ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብቁና ተወዳዳሪ የሰለጠነ የሰው ኃይል ለማፍራት ርብርብ ከማድረግ ባሻገር ለጥራት ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ መሆኑን የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ ለተጠሪ ተቋሟት የቴክኒክ ድጋፍ ለማድረግ የሚያስችለውን ስምምነት ከኢትዮጵያ…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ አምስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ29ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ-ግብር ለቀጣይ ዓመት የአውሮፓ መድረክ ተሳትፎ ወሳኝነት ያላቸው ጨዋታዎች ይደረጋሉ። የቀጣይ ዓመት የቻምፒየንስ ሊግ ተሳትፎን ለማግኘት የሚያልሙት ማንቼስተር ሲቲዎች ምሽት 12 ሰዓት ላይ በኢቲሃድ…

2 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ወደ አማራ ክልል መጓጓዙ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ለ2017/18 የምርት ዘመን መኸር ወቅት የእርሻ ሥራዎች የሚውል እስካሁን 2 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ወደ ክልሉ መጓጓዙን የክልሉ ግብርና ቢሮ ገለጸ፡፡ በቀጣይ የመኸር ወቅት በክልሉ 186 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለማምረት…