Fana: At a Speed of Life!

ቦርዱ ለ45 የሀገር ውስጥ ታዛቢዎች ዕውቅና ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ለሚታዘቡ 45 የሀገር ውስጥ ታዛቢዎች የዕውቅና ሠርቲፊኬት ሰጥቷል። ለታዛቢዎቹ ዕውቅናው የተሰጠው ቦርዱ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ሲሆን፤ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ለሚታዘቡና መሥፈርቱን ላሟሉ 45…

ፋይዳ መታወቂያ ዲጂታል ኢኮኖሚን ለመገንባት ትልቅ አቅም ይፈጥራል – አቶ ዮዳሔ አርዓያሥላሴ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋይዳ መታወቂያ ዲጂታል ኢኮኖሚን ለመገንባት ትልቅ አቅም ይፈጥራል አሉ የብሔራዊ መታወቂያ ዋና ዳይሬክተር አቶ ዮዳሄ አርዓያስላሴ፡፡ ፋይዳ ለሴቶች ንቅናቄ የማስጀመሪያ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ አቶ ዮዳሔ በዚህ ወቅት…

የሀገር ፍቅርን የሚያስተጋባ ድምጽ – የ1980’ው ሴካፋ እና ደምሴ ዳምጤ…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) "ችቦው በራ፣ ስታዲየሙ ተንቀለቀለ፣ ደጋፊው እንደተመኘኋት አገኘኋት እያለ እየጨፈረ ነው" … ይህን የተናገረው ከመላው ኢትዮጵያውያን ጆሮ የማይጠፋ ዘመናትን የተሻገረ የሀገር ፍቅርን የሚያስተጋባ ተስረቅራቂ ድምጽ ባለቤት የሆነው ደምሴ ዳምጤ ነው፡፡…

ለካፒታል ገበያ ስኬት የሒሳብ ባለሙያዎች ሚና …

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የካፒታል ገበያ የታለመትን ግብ እንዲመታ ብቁ የሆኑ የሒሳብ ባለሙያዎችን ማፍራት ያስፈልጋል አሉ የዘርፉ ምሁራን። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሒሳብ አያያዝ መምህር የሆኑት አየለ ከበደ እንዳሉት÷ ተግባራዊ በመደረግ ላይ ለሚገኘው የካፒታል ገበያ…

ለ7ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ የጸጥታና ደህንነት ተቋማት ዝግጅት…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 7ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ሰላማዊ እና ዴሞክራሲያዊ በሆነ መልኩ እንዲፈጸም በጸጥታና ደህንነት ተቋማት ዝግጅት ተጀምሯል አሉ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል። ‌‌‎የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በ18 ከተሞች የኮሪደር ልማት ሥራ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አሁን ላይ በ18 ከተሞች የኮሪደር ልማት ሥራ እየተከናወነ ነው አለ የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ኃይለማርያም ተስፋዬ እንዳሉት÷ በክልሉ በተለይም በግብርና፣ ኢንቨስትመንት፣ ኢንዱስትሪ፣ ማዕድንና ሌሎች ዘርፎች…

በአማራ ክልል ለሚከበሩ ኃይማኖታዊና ባህላዊ በዓላት…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በቅርቡ የሚከበሩ ኃይማኖታዊና ባህላዊ በዓላት በድምቀት እንዲጠናቀቁ አስፈላጊው ዝግጅት እየተደረገ ነው አለ የክልሉ ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ፡፡ የቢሮው የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አበበ እምቢያለ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በክልሉ…

የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ብሔራዊ ጥቅምን የሚያስጠብቁ ሥራዎችን ሊሰሩ ይገባል – ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ብሔራዊ ጥቅምን በሚያስጠብቁ ሥራዎች ላይ በትኩረት ሊሰሩ ይገባል አሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ፡፡ በባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየው የጥበባት እና ፈጠራ ኢንዱስትሪ የምክክር መድረክ…

የአዲስ አበባ ከተማ የቱሪዝም ፎረም መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቱሪዝም ኮሚሽን የተዘጋጀው የመጀመሪያው የከተማዋ የቱሪዝም ፎረም በዛሬው ዕለት መካሄድ ጀምሯል። ፎረሙ የዘርፉን ትስስር ለማጠናከር፣ የሆቴልና ቱሪዝም እንቅስቃሴን ለማነቃቃት እንዲሁም ለፖሊሲ ግብዓት የሚሆኑ…

ስምረት ፓርቲ በ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ለመወዳደር ዝግጅት እያደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዴሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ (ስምረት) ፓርቲ በ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ለመወዳደር ዝግጅት እያደረገ ነው፡፡ በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ህጋዊ እውቅና ያገኘው ፓርቲ የምክር ቤቱን የመጀመሪያ ስብሰባ እያካሄደ ይገኛል። በመድረኩም ፓርቲው ያለፉትን…