በደሴ ከተማ የክላሽንኮቭ ጥይት በመገበያየት የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ደሴ ከተማ ከአንድ ሺህ በላይ የክላሽንኮቭ ጥይት በመገበያየት የተጠረጠሩ ሦስት ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የደቡብ ወሎ ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ።
በመምሪያው የኮሙኒኬሽንና ሚዲያ ዋና ክፍል ባለሙያ ኢንስፔክተር ተስፋዬ ከበደ…