የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ዘመኑን የዋጀና ቀልጣፋ የትራንስፖርት አማራጭን ለማስፋት… Adimasu Aragawu Dec 16, 2025 0 በአዲስ አበባ ከተማ ዘመኑን የዋጀና ቀልጣፋ የትራንስፖራት አማራጭን ለማጠናከር በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የከተማዋ ትራንስፖርት ቢሮ፡፡ በተሳፋሪዎች እና አሽከርካሪዎች የዋጋ ስምምነት የሚመራ ዶንኪይ ድራይቭ የተሰኘ ሜትር ታክሲ አገልግሎት መተግበሪያ ይፋ ተደርጓል፡፡ በመርሐ ግብሩ…
ቢዝነስ ብሔራዊ ባንክ ያካሄደው የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ውጤት ይፋ ሆነ Adimasu Aragawu Dec 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በዛሬው ዕለት ያካሄደው የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ውጤት ይፋ ሆኗል። በጨረታ ሒደቱ 13 ባንኮች የተሳተፉ ሲሆን÷ በዚህም የምንዛሪ ጨረታ አንድ የአሜሪካ ዶላር ዋጋ በአማካኝ 154 ነጥብ 7747 ብር ሆኖ መመዝገቡ ተገልጿል፡፡…
ፋና ስብስብ በአፋር ክልል የተገኘው 1 ነጥብ 5 ሚሊየን የሚደርስ ዕድሜ ያለው ቅሪተ አካል… sosina alemayehu Dec 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል በጎና መካነ ቅርስ ስፍራ 1 ነጥብ 5 የሚደርስ እድሜ ያለው የራስ ቅል እና ፊት ተገኘ። ግኝቱ የጎና ፕሮጀክት የምርምር ውጤት በሚል ርዕስ በኔቸር ኮሙኒኬሽን የታተመ ሲሆን÷ ኢትዮጵያ የሰው ልጅ ዘር መገኛ መሆኗን ያጠናከረ መሆኑ…
ስፓርት ኢትዮጵያ 5ኛውን የአፍሪካ ወጣቶች ኦሊምፒክ ጨዋታ እንድታዘጋጅ ተመረጠች Adimasu Aragawu Dec 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ 5ኛውን የአፍሪካ ወጣቶች ኦሊምፒክ ጨዋታ እንድታዘጋጅ ተመርጣለች፡፡ 4ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ኦሊምፒክ ጨዋታ እየተደረገ በሚገኝባት አንጎላ ሉዋንዳ ከተማ በተደረገ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የኢትዮጵያ ውድድሩን የማዘጋጀት ጥያቄ ተቀባይነት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዩክሬን ከአሜሪካ ጋር አዲስ የሰላም ውይይት ልታደርግ ነው sosina alemayehu Dec 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዩክሬን እና አሜሪካ በሳምንቱ መጨረሻ ላይ አዲስ የሰላም ውይይት ያደርጋሉ ተባለ። አዲሱ የሰላም ውይይት በአሜሪካ የሚካሄድ መሆኑን ኬቭ ፖስት ዘግቧል። የዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ እንዳሉት፤ ዋሽንግተን ከሞስኮ ጋር ያደረገችውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በምክር ቤቶቹ የጋራ ስብሰባ ንግግር ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል Adimasu Aragawu Dec 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በነገው ዕለት በሕዝብ ተወካዮችና ፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የጋራ ስብሰባ ንግግር ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የጋራ ስብሰባ በነገው ዕለት ይካሄዳል።…
ጤና ደረጃቸውን ያልጠበቁ መድኃኒቶች ስርጭትን ለመከላከል የባለድርሻ አካላት የተጠናከረ አጋርነት ወሳኝ ነው – ዶ/ር መቅደስ ዳባ Adimasu Aragawu Dec 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ደረጃቸውን ያልጠበቁና ተመሳስለው የተመረቱ መድኃኒቶች ስርጭትን ለመከላከል የባለድርሻ አካላት የተጠናከረ አጋርነት ወሳኝ ነው አሉ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ። በኢትዮጵያ ደረጃቸውን ያልጠበቁ የመድኃኒት ምርቶችን ስርጭት ለመከላከል የተዘጋጀ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቆላማ አካባቢዎች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ከ3 ነጥብ 7 ሚሊየን በላይ አርብቶ አደሮች ተጠቃሚ ሆነዋል – አብርሃም በላይ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Dec 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) በቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ከ3 ነጥብ 7 ሚሊየን በላይ አርብቶ አደሮች ተጠቃሚ ሆነዋል አሉ፡፡ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ በ290 ሚሊየን ብር የተገነባው…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ ምርጫ በሚያካሂድባቸው ቦታዎች ሁሉ እሳተፋለሁ – ኢዜማ Adimasu Aragawu Dec 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ምርጫ በሚያካሂድባቸው ቦታዎች ሁሉ እሳተፋለሁ አለ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማሕበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ)፡፡ ኢዜማ በዛሬው ዕለት 7ኛውን ሀገራዊ ምርጫ አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ÷ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ወጣቶች ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው Adimasu Aragawu Dec 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ወጣቶች ፎረም 2025 በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። በፎረሙ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴዔታ ሰለሞን ሶካ፣ ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ ከ300 በላይ ወጣቶችና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተሳትፈዋል። ሚኒስትር ዴዔታው…