በ500 ሚሊየን ብር ካፒታል ሥራ የጀመረው ፓሮን ትሬዲንግ የሙከራ ምርት ማምረት ጀመረ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በባሕር ዳር ልዩ የኢኮኖሚ ዞን በ500 ሚሊየን ብር ካፒታል ከበቆሎ ምርት ስታርች ለማምረት ሥራ የጀመረው ፓሮን ትሬዲንግ የማሽን ተከላ ሥራዎችን በማጠናቀቅ የሙከራ ምርት ማምረት ጀምሯል፡፡
የባህር ዳር ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ዋና ስራ አስኪያጅ ጥሩየ…