Fana: At a Speed of Life!

መንግሥታችን ከሕዝብ ለሚነሱ ጥያቄዎች ተገቢ ምላሽ ይሰጣል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ መንግሥታችን ሕዝብን ያዳምጣል፤ ከሕዝብ ለሚነሱ ጥያቄዎች ተገቢ ምላሽ ይሰጣል አሉ፡፡ በመዲናዋ ሁሉም ክፍለ ከተሞች ህዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሂዷል፡፡ ውይይቱን አስመልክቶ ከንቲባዋ…

በአምባሳደር ጄኔራል ባጫ ደበሌ የተፃፈ መጽሐፍ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በወታደራዊ ልምድ ጥልቅ ጥናት ላይ ተመስርቶ 'የፀረ-ሽምቅ ውጊያ ጥበብ' በሚል ርዕስ በአምባሳደር ጄኔራል ባጫ ደበሌ የተፃፈ መጽሐፍ ተመርቋል። በመጽሐፉ ምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣…

የሲዳማ ባንክ አጠቃላይ ሀብት 5 ነጥብ 52 ቢሊየን ብር ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ባንክ አጠቃላይ ሀብት 5 ነጥብ 52 ቢሊየን ብር ደረሰ። የባንኩ አክሲዮን ማኅበር የባለ አክሲዮኖች 4ኛ መደበኛ እና 4ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ በአዲስ አበባ ተካሂዷል። የሲዳማ ባንክ ዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ አብርሃም…

በፓን አፍሪካኒዝም እንቅስቃሴ የሚታወቁ የአፍሪካ የቀድሞ መሪዎች ልጆች የሕዳሴ ግድብን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በፓን አፍሪካኒዝም እንቅስቃሴ የሚታወቁ የአፍሪካ የቀድሞ መሪዎች ልጆች ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን እየጎበኙ ነው። በጉብኝቱ የፓትሪስ ሉሙምባ ልጅ፣ የኒልሰን ማንዴላ የልጅ ልጅ፣ የኳሜ ኑኩሩማ ልጅ፣ የጁልየስ ኔሬሬ ልጅ፣ የኬኔት ካውንዳ ልጅ…

ፈጠራን እና የስራ ፈጣሪዎችን ለማበረታታት የሚሰሩ ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) “ማሰልጠን፣ መሸለም፣ ማብቃት” በሚል መሪ ሃሳብ ሲካሄድ የቆየው ብሩህ ኢትዮጵያ የፈጠራ ሃሳብ ውድድር የማጠቃለያ መርሐ ግብር በመካሄድ ላይ ይገኛል። ባለፉት 10 ቀናት በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ተዘጋጅቶ ሲካሄድ በቆየው ውድድር ማጠናቀቂያ ላይ…

ለውጭ ሀገራት ከቀረበ የኤሌክትሪክ ኃይል 46 ነጥብ 8 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ባለፉት 4 ወራት ለኬንያ፣ ጅቡቲ እና ታንዛንያ በሽያጭ ከቀረበ የኤሌክትሪክ ኃይል 46 ነጥብ 8 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ ተገኝቷል አለ። የተቋሙ ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ሞገስ መኮንን እንዳሉት÷ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ…

የ15ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ15ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሃ ግብር በዛሬው ዕለት 7 ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ ቀን 9 ሰዓት 30 ላይ የሊጉ መሪ አርሰናል ወደ ቪላ ፓርክ በማቅናት ከአስቶንቪላ ጋር የሚያደርገው ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ በአሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ…

ፕሬዚዳንት ትራምፕ የፊፋ የሰላም ሽልማትን አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማህበር (ፊፋ) የሰላም ሽልማትን አሸንፈዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ትራምፕ ሽልማቱ የተበረከተላቸው በዋሽንግተን ዲሲ እየተካሄደ ባለው የ2026ቱ የፊፋ ዓለም ዋንጫ የዕጣ ማውጣት ሥነ ስርዓት…

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ መተላለፊያ መንገዶች እና መከላከያ ዘዴዎች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማርበርግ ቫይረስ በሽታ (Marburg Virus Disease) በወረርሽኝ መልክ የሚከሰት የደም መፍሰስና ትኩሳት ህመም ሲሆን በሰዎችም ሆነ በሌሎች እንስሳት ላይ ይከሰታል። የበሽታው ምልክቶች ለቫይረሱ በተጋለጥን ከ2 እስከ 9 ባሉት ቀናት ውስጥ…

ለአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሔ የሰጠው የሰላም ስምምነት …

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል መንግሥት እና በአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት (አፋህድ) መካከል የተፈረመው የሰላም ስምምነት ለአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሔ የሰጠ ነው አሉ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራር አባለት። በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥትና አፋህድ…