የሀገር ውስጥ ዜና ለክልሉ ህዝብ እፎይታን የሚፈጥረው የሰላም ስምምነት… Yonas Getnet Dec 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት እና የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት መካከል ዘላቂ የሰላም ስምምነት መፈረሙ ለክልሉ ህዝብ እፎይታን የሚፈጥር ነው አሉ የደብረ ብርሃን ከተማ ነዋሪዎች። አስተያየታቸውን ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን የሰጡት የከተማዋ…
ቢዝነስ ኢትዮ ቴሌኮም እና ካምቴል በካሜሩን የዲጂታል ሽግግርን ለማፋጠን ተስማሙ Adimasu Aragawu Dec 5, 2025 0 ኢትዮ ቴሌኮም እና ካምቴል በካሜሩን የዲጂታል ሽግግርን ለማፋጠን ተስማሙ አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም እና የካሜሩን ቴሌኮሙኒኬሽን (ካምቴል) በካሜሩን የዲጂታል ሽግግርን ለማፋጠን የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ሁለቱ ተቋማት በካሜሩን ያውንዴ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በዋና ዋና የኢኮኖሚ ዘርፎች አመርቂ ውጤት እያስመዘገበች ነው – አቶ አህመድ ሺዴ Abiy Getahun Dec 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት በዋና ዋና የኢኮኖሚ ዘርፎች አመርቂ ውጤት እያስመዘገበች ነው አሉ፡፡ የገንዘብ ሚኒስትሩ ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ምክትል ዳይሬክተር ናይጅል ክላርክ ጋር በመሆን በዛሬው…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰላም ስምምነቱ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ እንዲሳለጥ ምቹ ሁኔታ ይፈጥራል – ሊቀ ትጉኃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ Yonas Getnet Dec 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰላም ስምምነቱ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ እንዲሳለጥ ምቹ ሁኔታ ይፈጥራል አሉ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ዋና ጸሐፊ ሊቀ ትጉኃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ። ትናንት በአማራ ክልል መንግስት እና በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) መካከል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢዜማ የሀገራዊ ምክክር አጀንዳዎቹን ለኮሚሽኑ አስረከበ Adimasu Aragawu Dec 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ ፓርቲ (ኢዜማ) የሀገራዊ ምክክር አጀንዳዎቹን ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስረክቧል። አጀንዳዎቹን የፓርቲው መሪ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) እና ሌሎች አመራሮች ለኮሚሽኑ ኮሚሽነሮች አስረክበዋል። የሀገራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰላም መንገድ ሁሉንም አሸናፊ ያደርጋል – የሰላም ሚኒስቴር Adimasu Aragawu Dec 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰላም መንገድ ሁሌም ሁሉንም አሸናፊ ያደርጋል አለ የሰላም ሚኒስቴር፡፡ ሚኒስቴሩ በወቅታዊ ሁኔታ ላይ በሰጠው መግለጫ፤ መንግሥት ለገጠሙን ችግሮች ውይይት እና ንግግርን ብቸኛ አማራጭ መንገድ መሆናቸውን እና ለዚህም ቁርጠኛ መሆኑን በተደጋጋሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ ከ21 ሺህ 680 ካሬ ሜትር በላይ የከተማ መሬት ከምዝበራ ማዳን ተቻለ Adimasu Aragawu Dec 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሥነ ምግባር እና ፀረሙስና ኮሚሸን ከ21 ሺህ 680 ካሬ ሜትር በላይ የከተማ መሬት ከምዝበራ ማዳን ተችሏል አለ። "ትውልድን በሥነ ምግባር ፤ ተቋምን በአሰራር" በሚል መሪ ሐሳብ በክልሉ የተከበረው 22ኛው ዓለም አቀፍ…
ቴክ በአገልግሎት አሰጣጥ እምርታ ለማምጣት እየሰራን እንገኛለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Adimasu Aragawu Dec 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እንደ ሌሎች የልማት ስራዎቻችን ሁሉ በአገልግሎት አሰጣጥም እምርታ ለማምጣት እየሰራን እንገኛለን አሉ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ለደቡብ ሀገራት ትብብር እና መጠናከር የቻይና ሚና Mikias Ayele Dec 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቻይና የደቡብ ሀገራት እድገትና ትብብር እንዲቀጥል የማደርገውን ሁሉን አቀፍ ድጋፍ ለማጠናከር ቁርጠኛ ነኝ አለች፡፡ ሶስተኛው የደቡብ ሀገራት ቲንክ ታንክ ትብብር ጉባኤ “ለአንድንት እና ጠንካራ ትብብር የደቡብ ሀገራት ሚና“ በሚል መሪ ቃል…
የሀገር ውስጥ ዜና በፓን አፍሪካኒዝም እንቅስቃሴ የሚታወቁ የአፍሪካ መሪዎች ልጆች በመዲናዋ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው Yonas Getnet Dec 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ በፓን አፍሪካኒዝም እንቅስቃሴ የሚታወቁ የአፍሪካ መሪዎች ልጆች የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው። ጎብኚዎቹ የአፍሪካ አንድነት እንዲኖር መሰረት ያስቀመጡ እና ለአፍሪካ አንድነት፣ ሰላም እና ልማት በፓን አፍሪካኒዝም ንቅናቄ ስራዎች…