ፋና ስብስብ የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ስድስተኛ ሳምንት ውድድር ነገም ቀጥሎ ይካሄዳል Abiy Getahun Dec 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከተወዳዳሪዎች ጠንካራ ፉክክር ጋር የቀጠለው የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ስድስተኛ ሳምንት የድምጻውያን ውድድር በነገው ዕለትም ቀጥሎ ይካሄዳል፡፡ የበርካታ ባለተሰጥኦ ድምጻውያን መታያ የሆነው ፋና ላምሮት የምዕራፍ 21 ውድድር ለ13 ሳምንታት…
ቢዝነስ የቡና ምርታማነትን ከማሳደግ ባሻገር የገበያ አድማስን የማስፋት ጥረት … Yonas Getnet Dec 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለስልጣን ኢትዮጵያ ቡና የማትልክባቸው ለነበሩ ሀገራት ቡና በመላክ የገበያ አድማሷን ማስፋት ችላለች አለ። የባለሰልጣኑ ምክትል ዋና ዳሬክተር እና የግብይት ዘርፍ ኃላፊ ሻፊ ኡመር ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ የቡና…
ስፓርት በደከመው ሊቨርፑል ተሽሎ የተገኘው ሶቦዝላይ … Yonas Getnet Dec 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በውድድር ዓመቱ ደካማ እንቅስቃሴ እያሳየ በሚገኘው ሊቨርፑል በግሉ የተሻለ ብቃት በማሳየት እያንጸባረቀ የሚገኘው ዶሚኒክ ሶቦዝላይ፡፡ በአሰልጣኝ አርኔ ስሎት የሚመራው የመርሲሳይዱ ክለብ በሁሉም ውድድሮች አስቸጋሪ ጊዜ እያሳለፈ እንደሆነ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ሚዲያ የዕውቅና መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው sosina alemayehu Dec 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያው አርቲ የሚዲያ ተቋም ያዘጋጀው የአፍሪካ ሚዲያ የዕውቅና መርሐ ግብር በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል። በዕውቅና መድረኩ ላይ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር እናትአለም መለሰን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት የስራ ኃላፊዎች፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰላም ስምምነቱ ዜጎችን ከሞት አደጋ የመለሰና የአዳጊዎች ተስፋ እንዲለመልም ያደረገ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ sosina alemayehu Dec 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስትና በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) መካከል የተፈረመው የሰላም ስምምነት ዜጎችን ከሞት አደጋ የመለሰና የአዳጊዎች ተስፋ እንዲለመልም ያደረገ ነው አሉ፡፡ በአማራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስትና በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት መካከል የዘላቂ ሰላም ስምምነት ተፈረመ sosina alemayehu Dec 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እና በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) መካከል የዘላቂ ሰላም ስምምነት ተፈርሟል፡፡ ስምምነቱን የክልሉ ርዕሰ መሰተዳድር አረጋ ከበደ እና የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅትን በመወከል…
ቴክ ዲጂታል ኢኮኖሚን እውን ለማድረግ የመንግስትና የግል ዘርፉ በቅንጅት ሊሰሩ ይገባል – ምሁራን Yonas Getnet Dec 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን ዲጂታል ኢኮኖሚን እውን ለማድረግ መንግሥት በዘርፉ ከተሰማሩ የግል ተቋማት ጋር በቅንጅት ሊሰራ ይገባል አሉ የዘርፉ ባለሙያዎች እና ምሁራን። በወራቤ ዩኒቨርሲቲ መምህርና ተመራማሪ መሐመድ ኢሣ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ ዲጂታል…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ከ4 ዓመታት በኋላ ሕንድን የሚጎበኙት የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን… Hailemaryam Tegegn Dec 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በሕንድ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ከአራት ዓመታት በኋላ ወደ ኒው ዴልሂ አቅንተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በቆይታቸው ከሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ጋር የሀገራቱን የንግድና የኢኮኖሚ ትብብሮችን ጨምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሙያ ማህበራት ለምክክር ኮሚሽኑ ቀሪ ሥራዎች ውጤታማነት ሚናቸውን ሊያጠናክሩ ይገባል – መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) Adimasu Aragawu Dec 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የሙያ ማህበራት ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ቀሪ ሥራዎች ውጤታማነት የበኩላቸውን ሚና አጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል አሉ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር)። ኮሚሽኑ ''የኢትዮጵያ የሙያ ማህበራት የላቀ ተሳትፎ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን የብልፅግና ተምሳሌት ነው – አቶ ጥላሁን ከበደ Yonas Getnet Dec 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን የሰላም፣ የመቻቻል እና የብልፅግና ተምሳሌት ነው አሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ። ‘ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለህብረ ብሔራዊ አንድነት’ በሚል መሪ ሀሳብ 20ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣…