የጉባ ብስራት ፕሮጀክቶች ሀገርን የማበልፀግ ርዕይን እውን የሚያደርጉ ናቸው – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በጉባ ብስራቶች ይፋ ያደረገቻቸው ፕሮጀክቶች ሲጠናቀቁ ሀገርን የማበልፀግ ርዕይን እውን የሚያደርጉ ናቸው አሉ የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)።
በአዲስ አበባ ከተማ ሁሉም ክፍለ ከተሞች "የጉባ ብስራቶች የመደመር…