Fana: At a Speed of Life!

ብልጽግና ፓርቲ ለ20ኛው የኢትዮጵያ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልጽግና ፓርቲ ለ20ኛው የኢትዮጵያ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል። ፓርቲው ያስተላለፈው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- እንኳን ለ20ኛው የኢትዮጵያ…

የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በድምቀት እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 20ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በሆሳዕና ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ "ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለሕብረ ብሔራዊ አንድነት'' በሚል መሪ ሐሳብ እየተከበረ በሚገኘው በዓል…

የኢትዮጵያ እጅ ኳስ ፕሪሚየር ሊግ የእጣ ማውጣት ስነ ስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እጅ ኳስ ፌዴሬሽን የ2018 የውድድር ዓመት የእጅ ኳስ ፕሪሚየር ሊግ ማስጀመሪያ እና የእጣ ማውጣት ስነ ስርዓት በዛሬው ዕለት አከናውኗል፡፡ የ10ኛ ዓመቱን ያስቆጠረው ውድድሩ ሚዛን አማን ከተማ ከፌደራል ማረሚያ በሚያደርጉት ጨዋታ…

‎ለኢንዱስትሪው ዘርፍ እድገት አስተዋጽኦ በማድረግ ላይ የሚገኘው ተቋም…

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንዱስትሪ ፍላጎትን ማዕከል ያደረገ የትምህርት ሞዴል በመጠቀም በምርምር፣ የሰው ኃይል በማብቃትና በቴክኖሎጂ ልማት ለዘርፉ እድገት ከፍተኛ ሚና እየተወጣሁ ነው አለ የኢፌዴሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት፡፡ የኢንስቲትዩቱ የቴክኖሎጂና…

በ4ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ኦሊምፒክ ለሚሳተፈው የልዑካን ቡድን ሽኝት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ4ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ኦሊምፒክ ላይ ኢትዮጵያን ወክሎ የሚሳተፈው የልዑካን ቡድን በዛሬው ዕለት ሽኝት ተደርጎለታል። ‎ ‎4ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ኦሊምፒክ ከታህሳስ 1 እስከ 10/2018 ዓ.ም በአንጎላ ሉዋንዳ ይካሄዳል፡፡ የኢትዮጵያ…

የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን የብዝኃነታችንን ዐቅም የምናልቅበት ቀን ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ሕገ መንግሥታዊ ቃል ኪዳናችንን የምናድስበትና የብዝኃነታችንን ዐቅም የምናልቅበት ቀን ነው አለ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡፡ አገልግሎቱ 20ኛውን የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓልን በማስመልከት…

የቀደሙ ችግሮቻችንን በይቅርታ በመፍታት ለሀገራችን መፍትሄ ማምጣት አለብን – መምህር ዘበነ ለማ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀደሙ ችግሮቻችንን በይቅርታ በመፍታት ለሀገራችን መፍትሄ ማምጣት አለብን አሉ መምህር ዘበነ ለማ (ዶ/ር)። መምህር ዘበነ ለማ (ዶ/ር) ከፋና ፖድካስት ጋር ባደረጉት ቆይታ፥ ኢትዮጵያውያን በሁሉም አካባቢ የየራሳቸው የሽምግልና ስርዓትና ሌሎች…

ኢትዮጵያውያን ከፋፋይ ትርክቶችን በመመከት ለዘላቂ ሰላምና ልማት ደጀን ሊሆኑ ይገባል – አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያውያን ከፋፋይ ትርክቶችን በመመከት ለዘላቂ ሰላምና ልማት ደጀን ሊሆኑ ይገባል አሉ በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር)፡፡ በዱባይና አካባቢው የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን 20ኛውን የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች…

ሀዋሳ ከተማ እና መቻል አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ9ኛ ሳምንት ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ሀዋሳ ከተማ እና መቻል 1 ለ 1 አቻ ተለያይተዋል፡፡ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ኮሊንስ ኮፊ መቻልን መሪ ማድረግ የቻለ ሲሆን፥ የሀዋሳ ከተማን የአቻነት ግብ ጌታነህ ከበደ…

መድረኩ ሁለንተናዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ በተሻሻለ የሥራ ባህል መትጋት እንደሚገባ መግባባት የተፈጠረበት ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በመዲናዋ ሲካሄድ የቆየው የአመራሮች ስልጠና መድረክ ሁለንተናዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ በተሻሻለ የሥራ ባህል መትጋት እንደሚገባ መግባባት የተፈጠረበት ነው አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ “በመደመር መንግስት ዕይታ፣ የዘርፎች እመርታ” በሚል መሪ…