የሀገር ውስጥ ዜና የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ለስድስት ክልሎች 11 ተሽከርካሪዎችን አበረከተ Meseret Awoke Aug 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከፊንላንድ መንግሥት ባገኘው ድጋፍ 11 ተሽከርካሪዎችን ለስድስት ክልሎች በድጋፍ አበረከተ። ተሽከርካሪዎቹ ለአማራ፣ ለኦሮሚያ፣ ለሲዳማ፣ ለደቡብ ምዕራብ፣ ለቤንሻንጉል ጉሙዝ፣ ለደቡብ ኢትዮጵያ ክልልና ለማዕከላዊ ኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎችን በውድድር እንደሚቀበል ገለፀ Melaku Gedif Aug 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ2016 የትምህርት ዘመን ጀምሮ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎችን በውድድር እንደሚቀበል አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ መሰረት የመጀመሪያው የመንግስት ራስ ገዝ አስተዳደር ዩኒቨርሲቲ መሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና የ10 ዓመት የልማት ዕቅድ መካከለኛ ጊዜ አፈጻጸም ግምገማ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ተጠናቀቀ Melaku Gedif Aug 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የ10 ዓመት የልማት ዕቅድ መካከለኛ ጊዜ አፈጻጸም ግምገማ ማጠናቀቂያ ላይ አቅጣጫዎችን አስቀመጡ፡፡ የ10 ዓመት የልማት ዕቅድ መካከለኛ ጊዜ አፈጻጸም ግምገማ በትናንትናው ዕለት መጀመሩ ይታወሳል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ለ9 ሚሊየን ዜጎች አዳዲስ የስራ ዕድሎችን ለመፍጠር ታቅዷል – ፍጹም አሠፋ (ዶ/ር) Meseret Awoke Aug 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ2016 እስከ 2018 በሚተገበረው ሁለተኛው ምዕራፍ የመካከለኛ ጊዜ ዕቅድ ለ9 ሚሊየን ዜጎች አዳዲስ የስራ ዕድሎችን ለመፍጠር መታቀዱን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሠፋ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በዕቅድ ዘመኑ በመጀመሪያው ምዕራፍ ዝቅተኛ አፈጻጸም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ሺ በ15ኛው ብሪክስ የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ደቡብ አፍሪካ ገቡ Meseret Awoke Aug 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂን ፒንግ በ15ኛው ብሪክስ የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ደቡብ አፍሪካ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ጆሃንስ በርግ ሲደርሱ÷ በደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳና ሌሎች የሀገሪቱ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች አቀባበል…
የሀገር ውስጥ ዜና ቻይና ከአፍሪካ ሀገራት ጋር በትብብር ለመስራት ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች Amele Demsew Aug 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 16/2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከአፍሪካ ሀገራት ጋር በተለያዩ ዘርፎች ያላትን ትብብር አጠናክራ ለመቀጠል ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች፡፡ በአፍሪካ ህብረት የቻይና ሚሲዮን ኃላፊ አምባሳደር ሁ ቻንግቹን ስለሀገራቸው ወቅታዊ ምጣኔ ሀብት፣ የቻይና-አፍሪካ ትብብር እና ተያያዥ ጉዳዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ እንዳለው መኮንን ከዩናይትድ ኪንግደም ልዑክ ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Aug 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 16፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ እንዳለው መኮንን ከዩናይትድ ኪንግደም ልዑካን ቡድን አባላት ጋር ተወያይዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ዩናይትድ ኪንግደም ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን የምታደርገውን ጥረት እና ብሔራዊ የጥራት መሰረተ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የጤና አገልግሎት ተደራሽነትን ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው – ቢሮው Melaku Gedif Aug 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የጤና አገልግሎት ተደራሽነትን ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ሃላፊ አቶ ዓለም ደበሎ እንደገለጹት ÷በክልሉ ተላላፊ እና የማይተላለፉ በሽታዎችን ስርጭት ለመግታት የተለየዩ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአፍሪካ ህብረት ኒጀርን ከአባልነት ተሳትፎ አገደ Tamrat Bishaw Aug 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት በፈረንጆቹ ሐምሌ 26 ቀን 2023 የተካሄደውን መፈንቅለ መንግስት ተከትሎ ኒጀርን ከሁሉም እንቅስቃሴዎቹ እንዳትሳተፍ ማገዱን አስታወቀ፡፡ ህብረቱ ዛሬ በሰጠው መግለጫ÷ የመፈንቅለ መንግስቱ መሪዎች በምርጫ ስልጣን የያዙትን…
የሀገር ውስጥ ዜና አንበጣ በተከሰተባቸው አካባቢዎች የአውሮፕላን ርጭት እየተደረገ ነው ዮሐንስ ደርበው Aug 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የበረሃ አንበጣ መንጋ በተከሰተባቸው የአማራ፣ አፋር እና ትግራይ ክልሎች ከትናንት በስቲያ ጀምሮ በአውሮፕላን የታገዘ የኬሚካል ርጭት መጀመሩን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የእጽዋት ጥበቃ መሪ ሥራ አስፈጻሚ በላይነህ ንጉሴ ለፋና…