Fana: At a Speed of Life!

የ10 ዓመቱ መሪ የልማት ዕቅድ እንዲሳካ በትኩረት እየሰራ መሆኑን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጥናት የተደገፈ የምርታማነት ማሻሻያ ሥራዎችን በማከናወን የ10 ዓመቱ መሪ የልማት ዕቅድ እንዲሳካ በትኩረት እየሰራ መሆኑን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በኢንዱስትሪ ሚኒስቴርና በተባበሩት መንግሥታት የንግድና ልማት ጉባዔ፤ በኢትዮጵያ…

በትግራይ ክልል የስምንተኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ከነገ ጀምሮ ይሰጣል-ትምህርት ቢሮ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የስምንተኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ከነገ ጀምሮ እንደሚሰጥ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። በቢሮው የምዘናና የፈተናዎች ዳይሬክተር አቶ ክንፈ ፍስሃ እንደገለፁት÷ በክልሉ ከ60 ሺህ በላይ…

አገልግሎት አሰጣጡን ለማዘመን ትኩረት ሰጥተን እየሰራን ነው- ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አገልግሎት አሰጣጡን ይበልጥ ለማዘመን ትኩረት ሰጥተን እየሰራን እንገኛለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ  ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ በ"ስማርት ሲቲ" እና ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ፅንሰ ሃሳብ ላይ ያተኮረ የግንዘቤ ማስጨበጫ ስልጠና ለባለድርሻ አካላት…

በአንዳንድ አካባቢዎች ቅጽበታዊ ጎርፍ ሊከሰት ስለሚችል ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ከመደበኛ በላይ ዝናብ በሚያገኙ አንዳንድ አካባቢዎች ቅጽበታዊ ጎርፍ ሊከሰት ስለሚችል ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አሳስቧል፡፡ ከመደበኛ በላይ ዝናብ በሚያገኙ አካባቢዎች የአፈር መሸርሸር እንዳይከሰት እንዲሁም ውሃ…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል እና ቀይ ጨረቃ ፌዴሬሽን የአስተዳደር ቦርድ አጥኚ ኮሚቴ አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት እና የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የበላይ ጠባቂ ሣኅለወርቅ ዘውዴ የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል እና ቀይ ጨረቃ ፌዴሬሽን የአስተዳደር ቦርድ አጥኚ ኮሚቴ አባላትን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ፡፡ የኮሚቴ አባላቱ በኢትዮጵያ…

በ2016 የመጻሕፍት ሥርጭትንና ቁጥጥርን ለማቀላጠፍ የዲጂታል መተግበሪያ ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 ዓ.ም ሁሉንም የሀገሪቷን ትምህርት ቤቶች መሠረት በማድረግ በሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች የመጻሕፍት ሥርጭትንና ቁጥጥርን ለማቀላጠፍ የሚረዳ የዲጂታል መተገበሪያ ተግባራዊ ሊደረግ ነው፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር የመጻሕፍት ሥርጭትና…

ኢትዮጵያ እና ካዛኪስታን ያላቸውን ትብብር ማጠናከር በሚችሉበት አግባብ ላይ ምክክር ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ካዛኪስታን በሁለትዮሽ እና ባለ ብዙ ወገን መድረኮች ያላቸውን ትብብር ማጠናከር በሚችሉበት አግባብ ላይ ምክክር ተደረገ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከዛኪስታን ምክትል…

አቶ ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ጋር በቢሯቸው ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ትሬንት ኬሊ ጋር ተወያይተዋል። ሁለቱ ወገኖች የኢትዮ-አሜሪካን የሁለትዮሽ ግንኙነት ማጠናከር በሚችሉበት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡…

ድረ-ገጽን ከጥቃት መከላከል የሚያስችሉ መንገዶች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተቋማት ብሎም በግለሰብ ደረጃ የተለያየ ግልጋሎት የሚሰጡ ድረ‐ገጾች ለመረጃ መዝባሪዎች የጥቃት ኢላማ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ ይህን ተጋላጭነት ለመቀነስ ከሚያስችሉ የመከላከያ መንገዶች መካከል ሶፍትዌሮችን ማዘመን (አፕዴት…