የሀገር ውስጥ ዜና የስኳር ፋብሪካዎች በግብዓትና ሌሎች ችግሮች የሚጠበቅባቸውን አላመረቱም ተባለ ዮሐንስ ደርበው Aug 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አብዛኛዎቹ የስኳር ፋብሪካዎች በግብዓት አቅርቦት እጥረት እና በተወሰኑ ፋብሪካዎች አካባቢ በነበረ የጸጥታ ችግር የሚጠበቅባቸው ያህል አለማምረታቸውን የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ አስታወቀ፡፡ በተጨማሪም ስራዎችን በተቀመጠው መመዘኛ በመስራትና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የተፈጠረውን ሰላም ማስጠበቅ የሁላችንም ኃላፊነት ሊሆን ይገባል -የባህርዳር ከተማ ነዋሪዎች Melaku Gedif Aug 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የተፈጠረውን ሰላም በማስጠበቅ የልማት ሥራዎችን አጠናክሮ መቀጠል የሁላችንም ኃላፊነት ሊሆን ይገባል ሲሉ የባህርዳር ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ። በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች አጋጥሞ የነበረው የጸጥታ ችግር በሀገር መከላከያና በነዋሪዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከዓለም አቀፍ የሙስሊም ሊግ ዋና ጸሃፊ ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Aug 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከዓለም አቀፍ የሙስሊም ሊግ ዋና ጸሃፊ ሙሃመድ ቢን አብደል ከሪም አል ኢሳ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሐይማኖት መቻቻል፣ በሰላም እና ሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ መምከራቸውን የውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ አባላት ሹመት ፀደቀ ዮሐንስ ደርበው Aug 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ6ኛ ዙር 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ አባላትን ሹመት አጸደቀ፡፡ ሹመቱ የጸደቀው በውሳኔ ቁጥር 17/2015 በ1 ድምፅ ተዓቅቦ እና በአብላጫ ድምፅ መሆኑን የምክር…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አፀደቀ ዮሐንስ ደርበው Aug 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዙር 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባ የቀረበለትን የአስቸኳይ ጊዜ ረቂቅ አዋጅ በአብላጫ ድምፅ አፅድቋል፡፡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በአዋጅ ቁጥር 1299/2015 በ12 ድምጸ-ተአቅቦ፣ በ16 ታቃውሞ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደሴ-ኮምቦልቻ-ከሚሴ-ደብረብርሐን አዲስ አበባ የየብስ ትራንስፖርት አገልግሎት ጀመረ Feven Bishaw Aug 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለጊዜው ተቋርጦ የነበረው የደሴ-ኮምቦልቻ-ከሚሴ-ደብረብርሐን አዲስ አበባ የየብስ ትራንስፖርት አገልግሎት በዛሬው እለት ሙሉ በሙሉ አገልግሎት መስጠት መጀመሩ ተገለፀ። በአንድአንድ የአማራ ክልል አካባቢዎች ሰሞኑን ተፈጥሮ በነበረው አለመረጋጋት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች በሕገ ወጥ የገንዘብ ዝውውር የተጠረጠሩ 387 ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Mikias Ayele Aug 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች በሕገ ወጥ የገንዘብ ዝውውር ተሳትፈዋል የተባሉ 387 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው÷ በሀገሪቱ ቀደም ሲል 521 ሕገ ወጥ የገንዘብ ዝውውር ወንጀሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚቀጥሉት 10 ቀናት የዝናብ መጠን ለመኸር ሰብሎች አመቺ ሁኔታን እንደሚፈጥር ተገለጸ Meseret Awoke Aug 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት 10 ቀናት የሚኖረው የዝናብ ሁኔታ በተለያዩ የእድገት ደረጃ ለሚገኙ የመኸር ሰብሎች እድገት አመቺ ሁኔታ እንደሚፈጥር የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ኢንስቲትዩቱ ፥ በቀጣዩቹ 10 ቀናት የመኸር ሰብል አምራች በሆኑትም ሆነ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒሴፍ በትግራይ ክልል ለሚካሄደው የክትባት ዘመቻ የ45 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Feven Bishaw Aug 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ከነገ ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ የክትባት ዘመቻ ይካሄዳል፡፡ የክትባት ዘመቻው “እንከተብ” በሚል መሪ ሃሳብ የሚካሄድ ሲሆን÷ከነሐሴ 9 እስከ ነሐሴ18 ቀን 2015 ዓ.ም እንደሚቆይ ተገልጿል፡፡ በዘመቻው…
የሀገር ውስጥ ዜና ደብረ ብርሀን ከተማ ወደ አንፃራዊ ሰላም ተመልሳለች Tamrat Bishaw Aug 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን መቀመጫ የሆነችው ደብረ ብርሀን ከተማ ወደ አንፃራዊ ሰላም መመለሷን የከተማዋ አስተዳደር አስታወቀ። በከተማዋ የንግድና የትራንስፖርት እንቅስቃሴ በከፊል የጀመረ ሲሆን÷ ባንኮችና የግል የፋይናንስ…