በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በ62 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነቡ የተለያዩ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች ተመረቁ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በ62 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነቡ የተለያዩ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች ተመርቀዋል።
ፕሮጀክቶቹን የመረቁት በብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ(ዶ/ር)ና ሌሎች የክልሉ የስራ ኃላፊዎች…