Fana: At a Speed of Life!

የብሔራዊ በጎ ፈቃድ ማኅበረሰብ አገልግሎት የ12ኛ ዙር ስልጠና ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔራዊ በጎ ፈቃድ ማኅበረሰብ አገልግሎት የ12ኛ ዙር የስልጠና መርሐ-ግብር በዋቸሞ፣ ጅማ፣ ወራቤ እና ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲዎች ዛሬ ተጀምሯል፡፡ የሰላም ሚኒስቴር ባለፉት አምስት ዓመታት ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ በጎ…

የብልጽግና ፓርቲ የግማሽ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልጽግና ፓርቲ የበጀት ዓመቱን የመጀመሪያ አጋማሽ የሥራ አፈጻጸም ግምገማ በዋና ጽሕፈት  ቤቱ ማካሄድ ጀምሯል፡፡ ለሦስት ቀናት በሚቆየው መድረክ ላይ፤ አጠቃላይ ሀገራዊ የፖለቲካ ሁኔታ፣ ጠንካራ ፓርቲ ግንባታ ለማሳካትና በፓርቲና በመንግሥት…

ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በጊምቢ ከተማ የ2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግንባታን አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በምዕራብ ወለጋ ዞን ጊምቢ ከተማ 'ቢፍቱ ጊምቢ' 2ኛ ደረጃ ሞዴል ትምህርት ቤት ግንባታን አስጀምረዋል፡፡ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) እና ሌሎች የኦሮሚያ ክልል የሥራ ሃላፊዎች በምዕራብ ወለጋ ዞን የትምህርት…

የጃፓን ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት የማድረግ ፍላጎታቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጃፓን የኢትዮጵያ ኤምባሲ በተካሄደው 33ኛው የአፍሪካ፣ እስያና ዓረብ የኢንቨስትመንት ፎረም ላይ የተሳተፉ የጃፓን ባለሀብቶች ለቅድመ ኢንቨስትመንት ጥናት ወደ ኢትዮጵያ እንደሚመጡ ገለጹ፡፡ ባለሀብቶቹ በኢትዮጵያ ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች ላይ…

የምክር ቤቶቹ አባላት ከሕዝቡ ጋር ያደረጉትን ውይይት አስመልክቶ ግብረ መልስ እየሰጡ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራል እና የክልል ምክር ቤቶች አባላት ከሕዝቡ ጋር ያደረጉትን ውይይት አስመልክቶ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በተገኙበት ግብረ መልስ እየሰጡ ነው። የምክር ቤቶቹ አባላት በክልሉ በተለያዩ ዞኖች እና…

ኢትዮጵያ 6 የጭነት መርከቦችን ልትገዛ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ስድስት አዳዲስ የጭነት መርከቦች ልትገዛ መሆኑን የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አስታውቋል። ድርጅቱ ከስድስቱ መርከቦች ሁለቱ በተያዘው የበጀት ዓመት ተገዝተው ወደ አገልግሎት ለማስገባት እየተሰራ መሆኑን ለፋና ሚዲያ…

አቶ ጌታቸው ረዳ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከወጣቶች ጋር እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ በክልሉ ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ከመቐለ ከተማ ወጣቶች ጋር እየተወያዩ ነው። በውይይት መድረኩ ከመቐለ ከተማ ሁሉም ክፍለ ከተሞች የተውጣጡ ወጣቶች…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሆሚቾ ጥይት ፋብሪካን በጎበኙበት ወቅት ካነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች መካከል …

👉 በኢትዮጵያ ከዚህ ቀደም በሀገር ውስጥ ተተኳሽ ጥይቶችን የማምረት ሙከራዎች ቢኖሩም እስከዛሬ ሦስት ዓመት በፊት ድረስ ሀገራችን ከውጭ በማስገባት ላይ ተመስርታ ቆይታለች፡፡ 👉 አሁን ላይ ግን ኢትዮጵያ በሀገር ውስጥ ተተኳሽ ከማምረት አልፎ ወደውጭ የመላክ ዐቅም አሳድጋለች፡፡ 👉 ኢትዮጵያ…

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የቀጣይ አንድ ዓመት አበይት ተግባራት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የካቲት 11 ቀን 2017 ዓ.ም በጠራው አስቸኳይ ስብሰባ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽንን የሶስት ዓመታት የስራ አፈፃፀም በማዳመጥ እና ያልተከናወኑ ተግባራትን ከግምት ውስጥ በማስገባት የኮሚሽኑን የስራ ዘመን…

አዲስ የኢንዱስትሪ ማሕበረሰብ እየተፈጠረ ነው- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ በኢትዮጵያ አዲስ የኢንዱስትሪ ማሕበረሰብ መፈጠሩን አመላካች ነው ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ከፍተኛ የመንግሥት…