Fana: At a Speed of Life!

ከ510 ሚሊየን ብር በሚልቅ ወጪ የቃሊቲ ወደብና ተርሚናል ግንባታ ሊከናወን ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ510 ሚሊየን ብር በሚልቅ ወጪ የቃሊቲ ወደብና ተርሚናል ግንባታን ለማከናወን የሚያስችል ስምምመት ተፈረመ፡፡ የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ የቃሊቲ ወደብና ተርሚናል ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ለማስገንባት የሚያስችከለውን ስምነት…

በአማራ ክልል ከተሞችን ዘመናዊ ለማድረግ እየተሠራ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከተሞችን ዘመናዊ ለማድረግ የሚከናወኑ ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ አስታወቁ፡፡ የከተማና መሠረት ልማት ሚኒስቴር አመራሮች በተገኙበት፤ የክልሉን…

በዱር እንስሳት ጥበቃ ላይ ያተኮረ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አንድነት ፓርኮች ኮርፖሬሽን እና ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በዱር እንስሳት ጥበቃ ላይ በትብብር ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ታምራት ኃይሌ (ዶ/ር) እና የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት…

ወልድያን ለቱሪዝም ምቹ ለማድረግ የተከናወኑ ተግባራት የሚበረታቱ መሆናቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የወልድያ ከተማን ለቱሪዝምና ኢንቨስትመንት ምቹ ለማድረግ የተከናወኑ ተግባራት የሚበረታቱ መሆናቸው ተገለጸ። የአማራ ክልል ውሃና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ ማማሩ አያሌውን (ዶ/ር) ጨምሮ ከፍተኛ የክልሉ የመንግስት ሥራ ኃላፊዎች በወልድያ ከተማ እየተሠሩ…

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን እና የጣሊያን ጉምሩክ ኤጀንሲ በትብብር እንደሚሠሩ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን እና የጣሊያን ጉምሩክ ኤጀንሲ በሀገራቱ መካከል ያለውን የንግድ ግንኙነት የሚመጥን የጉምሩክ አገልግሎት ለመስጠት በትብብር እንደሚሠሩ ተገለጸ፡፡ የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ ከጣሊያን ጉምሩክ ኤጀንሲ የውጭ…

የኮሪደር ልማቱ ለዜጎች ዘመናዊ የአኗኗር ዘይቤን ይፈጥራል – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮሪደር ልማት ሥራው የሐረር ከተማን ዕድገት ከማሳለጥ ባለፈ ለዜጎች ዘመናዊ የከተሜነት የአኗኗር ዘይቤን ይፈጥራል ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ በጁገል ቅርስ ውጫዊ ክፍል እየተከናወነ የሚገኘውን…

ለአገልግሎቱ የአካል ድጋፍ ማምረቻ ግብዓቶችን ድጋፍ ተደረገለት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የአካል ድጋፍ አገልግሎት 1 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር ዋጋ ያላቸው የአካል ድጋፍ ማምረቻ ግብዓቶችን በድጋፍ አገኘ፡፡ ድጋፉን ያደረገው የጂዊሽ ጆይንት ዲስትሪቢዩሽን ግሪድ ኮሚቴ ነው፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ በርክክብ…

በ2026 የዓለም ዋንጫ በፍጻሜ ጨዋታ የእረፍት ሰዓት የሙዚቃ ዝግጅት እንደሚኖር ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2026ቱ የዓለም ዋንጫ ላይ በፍጻሜው ዕለት አዳዲስ ዝግጅቶች እንደሚቀርቡ የፊፋ ፕሬዚዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ተናግረዋል። በዚህ መሰረትም በፍጻሜው ጨዋታ በእረፍት ሰዓት በውድድሩ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የሙዚቃ ዝግጅት እንደሚቀርብ ነው…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኬኛ ቤቨሬጅ ፋብሪካን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአምቦ ወረዳ በነበራቸው ጉብኝት የኬኛ ቤቨሬጅ ፋብሪካን ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡ በጉብኝት መርሐ ግበሩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ባህር ዳር በሰፋፊ መንገዶች እየተዋበች መሆኗን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባሕር ዳር ከተማ ኅብረተሰቡ በሚዝናናባቸው መናፈሻዎች፣ ብስክሌት በነጻነት ማሽከርከር በሚያስችሉ ሰፋፊ መንገዶች እየተዋበች ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው…